https://amh.sputniknews.africa/20260601/4191130.html
ማዳጋስካር ከታሪካዊቷ የሩሲያ ከተማ ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ፈጠረች
ማዳጋስካር ከታሪካዊቷ የሩሲያ ከተማ ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ፈጠረች
Sputnik አፍሪካ
ማዳጋስካር ከታሪካዊቷ የሩሲያ ከተማ ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ፈጠረች የማዳጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር ማሚቲያና ራጃኦናሪሰን በሩሲያ ጉብኝታቸው የሴንት ፒተርስበርግን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እና የመድኃኒት ማምረቻ ፋብሪካ እንደጎበኙ የከተማዋ የውጭ ግንኙነት... 01.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-01T09:05+0300
2026-06-01T09:05+0300
2026-06-01T09:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4190977_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_565ca258c9d675f64489508a7cb71d18.jpg
ማዳጋስካር ከታሪካዊቷ የሩሲያ ከተማ ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ፈጠረች የማዳጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር ማሚቲያና ራጃኦናሪሰን በሩሲያ ጉብኝታቸው የሴንት ፒተርስበርግን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እና የመድኃኒት ማምረቻ ፋብሪካ እንደጎበኙ የከተማዋ የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ በመግለጫው አስታውቋል። በሴንት ፒተርስበርግ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እና በማዳጋስካር የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መካከል የሁለትዮሽ የትብብር ስምምነት መፈረሙንም መግለጫው ገልጿል። ከአፍሪካ ጋር አጋርነትን ማስፋት ሴንት ፒተርስበርግ ቅድሚያ የምትሰጠው ጉዳይ ነው። የከተማዋ አስተዳዳሪ ከሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ አስቀደሞ ከማዳጋስካር ጋር የሁለትዮሽ ትብብሩ እንዲፋጠን ጥሪ አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ማዳጋስካር ከታሪካዊቷ የሩሲያ ከተማ ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ፈጠረች
Sputnik አፍሪካ
ማዳጋስካር ከታሪካዊቷ የሩሲያ ከተማ ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ፈጠረች
2026-06-01T09:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4190977_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_3c734f56ac625e3174adfd719c7c8589.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማዳጋስካር ከታሪካዊቷ የሩሲያ ከተማ ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ፈጠረች
09:05 01.06.2026 (የተሻሻለ: 09:14 01.06.2026) ማዳጋስካር ከታሪካዊቷ የሩሲያ ከተማ ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ፈጠረች
የማዳጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር ማሚቲያና ራጃኦናሪሰን በሩሲያ ጉብኝታቸው የሴንት ፒተርስበርግን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እና የመድኃኒት ማምረቻ ፋብሪካ እንደጎበኙ የከተማዋ የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ በመግለጫው አስታውቋል።
በሴንት ፒተርስበርግ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እና በማዳጋስካር የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መካከል የሁለትዮሽ የትብብር ስምምነት መፈረሙንም መግለጫው ገልጿል።
ከአፍሪካ ጋር አጋርነትን ማስፋት ሴንት ፒተርስበርግ ቅድሚያ የምትሰጠው ጉዳይ ነው። የከተማዋ አስተዳዳሪ ከሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ አስቀደሞ ከማዳጋስካር ጋር የሁለትዮሽ ትብብሩ እንዲፋጠን ጥሪ አቅርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X