በኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ተጀመረ
08:35 01.06.2026 (የተሻሻለ: 08:57 01.06.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ተጀመረ
ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ መራጮች ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመውጣት ድምፃቸውን መስጠት ጀምረዋል።
የምርጫው ሂደት በአኃዝ
🟠 የተመዘገቡ መራጮች፦ 54,057,871
🟠 የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፦ 42
🟠 የፓርቲ ዕጩዎች ቁጥር፦ 10,438
🟠 የግል ዕጩዎች ቁጥር፦ 80
🟠 የተፎካካሪ ፓርቲዎች ታዛቢዎች፦ ከ250 ሺህ በላይ ተወካዮች
የውጭ እና የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች
የሀገር ውስጥ ሲቪክ ማኅበራት፦ 55 ማኅበራት ሲሆኑ፣ በአጠቃላይ 1,562 ታዛቢዎችን በምርጫ ጣቢያዎች አሰማርተዋል።
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ቡድን፦ 26 አባላት ያሉት የምርጫ ታዛቢ ቡድን።
የአፍሪካ ሕብረት ቡድን፦ በቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የሚመራ 59 አባላት ያሉት ስብስብ።
ተጨማሪ መረጃዎች እንዳያመልጥዎ የስፑትኒክ አፍሪካ ቻናሎችን ይከታተሉ!
በአዲስ አበባ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረቦች የተቀረጸ ቪዲዮ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X