https://amh.sputniknews.africa/20260601/4190665.html
ስፑትኒክ ‘ስለ ሕዝቦች እውነትን መሠረት ያደረገ መረጃ በማቅረብ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል’ - የኩባ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ስፑትኒክ ‘ስለ ሕዝቦች እውነትን መሠረት ያደረገ መረጃ በማቅረብ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል’ - የኩባ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ ‘ስለ ሕዝቦች እውነትን መሠረት ያደረገ መረጃ በማቅረብ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል’ - የኩባ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስፑትኒክን የመሠሉ የመገናኛ ብዙኃን መድረኮች እንደ ኩባ ያሉ የደቡባዊ ዓለም ሀገራትን እውነታ በትክክል ለመግለጽ እና... 01.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-01T07:56+0300
2026-06-01T07:56+0300
2026-06-01T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4190512_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_62c4c40112216e6ddceb0c7216d90c5a.jpg
ስፑትኒክ ‘ስለ ሕዝቦች እውነትን መሠረት ያደረገ መረጃ በማቅረብ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል’ - የኩባ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስፑትኒክን የመሠሉ የመገናኛ ብዙኃን መድረኮች እንደ ኩባ ያሉ የደቡባዊ ዓለም ሀገራትን እውነታ በትክክል ለመግለጽ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማድረስ ወሳኝ ሚና አላቸው ሲሉ አናያንሲ ሮድሪጌዝ ካሜጆ ገልጸዋል።“እንደ ስፑትኒክ ያሉ የብዙኃን መገናኛዎች በከተማ እና በሀገሮቻችን ውስጥ እየተከናወኑ ስላሉ ሁነቶች እውነቱን በግልጽና ተጨባጭ በሆነ መንገድ መዘገባቸው በጣም ወሳኝ ነው” ሲሉ ምክትል ሚኒስትሯ ለስፑትኒክ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ስፑትኒክ ‘ስለ ሕዝቦች እውነትን መሠረት ያደረገ መረጃ በማቅረብ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል’ - የኩባ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ ‘ስለ ሕዝቦች እውነትን መሠረት ያደረገ መረጃ በማቅረብ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል’ - የኩባ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2026-06-01T07:56+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4190512_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_41c35d9df77aaa275de459b433519665.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ስፑትኒክ ‘ስለ ሕዝቦች እውነትን መሠረት ያደረገ መረጃ በማቅረብ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል’ - የኩባ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
07:56 01.06.2026 (የተሻሻለ: 08:04 01.06.2026) ስፑትኒክ ‘ስለ ሕዝቦች እውነትን መሠረት ያደረገ መረጃ በማቅረብ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል’ - የኩባ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ስፑትኒክን የመሠሉ የመገናኛ ብዙኃን መድረኮች እንደ ኩባ ያሉ የደቡባዊ ዓለም ሀገራትን እውነታ በትክክል ለመግለጽ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማድረስ ወሳኝ ሚና አላቸው ሲሉ አናያንሲ ሮድሪጌዝ ካሜጆ ገልጸዋል።
“እንደ ስፑትኒክ ያሉ የብዙኃን መገናኛዎች በከተማ እና በሀገሮቻችን ውስጥ እየተከናወኑ ስላሉ ሁነቶች እውነቱን በግልጽና ተጨባጭ በሆነ መንገድ መዘገባቸው በጣም ወሳኝ ነው” ሲሉ ምክትል ሚኒስትሯ ለስፑትኒክ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X