https://amh.sputniknews.africa/20260530/4178293.html
የአፍሪካ ልማት ባንክ የአኅጉሪቱን ኢኮኖሚያዊ ለውጥ በመሪነት የማንቀሳቀስ ግብ ያነገበ ነው - የኮንጎ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
የአፍሪካ ልማት ባንክ የአኅጉሪቱን ኢኮኖሚያዊ ለውጥ በመሪነት የማንቀሳቀስ ግብ ያነገበ ነው - የኮንጎ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ልማት ባንክ የአኅጉሪቱን ኢኮኖሚያዊ ለውጥ በመሪነት የማንቀሳቀስ ግብ ያነገበ ነው - የኮንጎ ሪፐብሊክ ሚኒስትር የባንኩ ዓመታዊ ጉባዔ ከወቅታዊ አንገብጋቢ ጉዳዮች አንጻር የተለመደ ተቋማዊ ስብሰባ ሳይሆን “እውነቱን የመጋፈጫ እና የኃላፊነት”... 30.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-30T20:06+0300
2026-05-30T20:06+0300
2026-05-30T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1e/4178140_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_1770aab92ea3ff1cc541727f330e65ce.jpg
የአፍሪካ ልማት ባንክ የአኅጉሪቱን ኢኮኖሚያዊ ለውጥ በመሪነት የማንቀሳቀስ ግብ ያነገበ ነው - የኮንጎ ሪፐብሊክ ሚኒስትር የባንኩ ዓመታዊ ጉባዔ ከወቅታዊ አንገብጋቢ ጉዳዮች አንጻር የተለመደ ተቋማዊ ስብሰባ ሳይሆን “እውነቱን የመጋፈጫ እና የኃላፊነት” ነው ሲሉ የኮንጎ ኢኮኖሚ ሚኒስትር ሉዶቪክ ንጋትሴ ተናግረዋል። ውይይቶቹ አፍሪካ ሀብቷን በተሻለ ሁኔታ ጥቅም ላይ ማዋል እና ኢንቨስትመንቶችን መሳብ እንዳለባት ያረጋገጡ መሆኑን የኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር አናቶል ኮሊኔት ማኮሶ አጽንኦት ሰጥተዋል።በማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲናገሩ፤ “ለተከታታይ ቀናት ብራዛቪል እንዲሁ ተራ የስብሰባ ቦታ ብቻ አልነበረችም። ከአፍሪካ ልማት ፋይናንስ ጋር በተያያዙ ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ የምክክር እና የሃሳብ ማፍለቂያ መድረክ ሆና ቆይታለች” ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ልማት ባንክ የአኅጉሪቱን ኢኮኖሚያዊ ለውጥ በመሪነት የማንቀሳቀስ ግብ ያነገበ ነው - የኮንጎ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ልማት ባንክ የአኅጉሪቱን ኢኮኖሚያዊ ለውጥ በመሪነት የማንቀሳቀስ ግብ ያነገበ ነው - የኮንጎ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
2026-05-30T20:06+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1e/4178140_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_6e248e7dd6eece2cc7e6259e362a052f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ልማት ባንክ የአኅጉሪቱን ኢኮኖሚያዊ ለውጥ በመሪነት የማንቀሳቀስ ግብ ያነገበ ነው - የኮንጎ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
20:06 30.05.2026 (የተሻሻለ: 20:14 30.05.2026) የአፍሪካ ልማት ባንክ የአኅጉሪቱን ኢኮኖሚያዊ ለውጥ በመሪነት የማንቀሳቀስ ግብ ያነገበ ነው - የኮንጎ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
የባንኩ ዓመታዊ ጉባዔ ከወቅታዊ አንገብጋቢ ጉዳዮች አንጻር የተለመደ ተቋማዊ ስብሰባ ሳይሆን “እውነቱን የመጋፈጫ እና የኃላፊነት” ነው ሲሉ የኮንጎ ኢኮኖሚ ሚኒስትር ሉዶቪክ ንጋትሴ ተናግረዋል።
ውይይቶቹ አፍሪካ ሀብቷን በተሻለ ሁኔታ ጥቅም ላይ ማዋል እና ኢንቨስትመንቶችን መሳብ እንዳለባት ያረጋገጡ መሆኑን የኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር አናቶል ኮሊኔት ማኮሶ አጽንኦት ሰጥተዋል።
በማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲናገሩ፤ “ለተከታታይ ቀናት ብራዛቪል እንዲሁ ተራ የስብሰባ ቦታ ብቻ አልነበረችም። ከአፍሪካ ልማት ፋይናንስ ጋር በተያያዙ ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ የምክክር እና የሃሳብ ማፍለቂያ መድረክ ሆና ቆይታለች” ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X