ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.05.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሞዛምቢክ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ጁሊዮ ዶ ስሳንቶስ ጃኔ ከተመራ ልዑክ ጋር ሁለቱ ሀገራት ቀደም ሲል የተፈራረሟቸውን የሁለትዮሽ ወታደራዊ ስምምነቶች ወደ ላቀ ምዕራፍ ማድረስ በሚችሉበት መንገድ ዙሪያ መክረዋል።

"በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው በወዳጅነት ላይ የተመሠረተ ግንኙነት መጠናከር የቀጣናውን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ፋይዳው የጎላ በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል" ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በውይይቱ ወቅት ተናግረዋል።

የሞዛምቢክ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም በበኩላቸው፤ ከአትዮጵያ ጋር በዘርፈ ብዙ ወታራዊ የትብብር መስኮች ዙሪያ በቅንጅት መሥራታችን በትምህርት እና ሥልጠና ሰፊ ልምድ እና ተሞክሮ ለማግኘት ያስችልናል" ብለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0