https://amh.sputniknews.africa/20260530/4174933.html
ኪየቭ በሩሲያ የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ የፈፀመችው የድሮን ጥቃት ድንበር ተሻጋሪ የኒውክሌር አደጋ ሊያስከትል የሚችል መካካር ነው - ሮሳቶም
ኪየቭ በሩሲያ የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ የፈፀመችው የድሮን ጥቃት ድንበር ተሻጋሪ የኒውክሌር አደጋ ሊያስከትል የሚችል መካካር ነው - ሮሳቶም
Sputnik አፍሪካ
ኪየቭ በሩሲያ የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ የፈፀመችው የድሮን ጥቃት ድንበር ተሻጋሪ የኒውክሌር አደጋ ሊያስከትል የሚችል መካካር ነው - ሮሳቶም የዩክሬን ጦር ድሮን በዛፖሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ክፍል 6 ላይ ጥቃት ማድረሱንና... 30.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-30T18:52+0300
2026-05-30T18:52+0300
2026-05-30T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1e/4174780_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b78d8c9874b6bedf0e7f01d5686cc94b.jpg
ኪየቭ በሩሲያ የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ የፈፀመችው የድሮን ጥቃት ድንበር ተሻጋሪ የኒውክሌር አደጋ ሊያስከትል የሚችል መካካር ነው - ሮሳቶም የዩክሬን ጦር ድሮን በዛፖሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ክፍል 6 ላይ ጥቃት ማድረሱንና በግድግዳው ላይ ቀዳዳ መፍጠሩን፤ ሆኖም ዋናው መሣሪያ ላይ ጉዳት አለማድረሱን የሮሳቶም ኃላፊ አሌክሲ ሊካቾቭ ቅዳሜ ገልጸዋል። ይህ የታቀደ እና በጣቢያው ማዕከላዊ መሣሪያ ላይ የተፈጸመ የመጀመሪያ ጥቃት በፋይበር ኦፕቲክ ገመድ አማካኝነት ሊገታ እንደተቻለም አረጋግጠዋል። ሊካቾቭ “ዛሬ ከሩሲያ እና ከዩክሬን ድንበሮች ባሻገር በጣም ርቀው የሚኖሩትን ሰዎች ጭምር ሊጎዳ ወደሚችል ትልቅ አደጋ አንድ እርምጃ ተቃርበናል” ሲሉ አስጠንቅቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1e/4174780_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_bfaca13195b871c8d6ad8fc56d50119f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪየቭ በሩሲያ የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ የፈፀመችው የድሮን ጥቃት ድንበር ተሻጋሪ የኒውክሌር አደጋ ሊያስከትል የሚችል መካካር ነው - ሮሳቶም
18:52 30.05.2026 (የተሻሻለ: 18:54 30.05.2026) ኪየቭ በሩሲያ የዛፖሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ የፈፀመችው የድሮን ጥቃት ድንበር ተሻጋሪ የኒውክሌር አደጋ ሊያስከትል የሚችል መካካር ነው - ሮሳቶም
የዩክሬን ጦር ድሮን በዛፖሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ክፍል 6 ላይ ጥቃት ማድረሱንና በግድግዳው ላይ ቀዳዳ መፍጠሩን፤ ሆኖም ዋናው መሣሪያ ላይ ጉዳት አለማድረሱን የሮሳቶም ኃላፊ አሌክሲ ሊካቾቭ ቅዳሜ ገልጸዋል።
ይህ የታቀደ እና በጣቢያው ማዕከላዊ መሣሪያ ላይ የተፈጸመ የመጀመሪያ ጥቃት በፋይበር ኦፕቲክ ገመድ አማካኝነት ሊገታ እንደተቻለም አረጋግጠዋል።
ሊካቾቭ “ዛሬ ከሩሲያ እና ከዩክሬን ድንበሮች ባሻገር በጣም ርቀው የሚኖሩትን ሰዎች ጭምር ሊጎዳ ወደሚችል ትልቅ አደጋ አንድ እርምጃ ተቃርበናል” ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X