በስሎቫኪያ ኮሺትሴ ከተማ ሁለት የአየር ፊኞች ተጋጩ

ሰብስክራይብ

#viral | በስሎቫኪያ ኮሺትሴ ከተማ ሁለት የአየር ፊኞች ተጋጩ

ከፊኛዎቹ አንዱ ከአንድ የገበያ ማዕከል ፊት ለፊት በሚገኝ መንገድ በአስቸኳይ ለማረፍ ተገዷል። ሁለተኛው ፊኛ ደግሞ ምንም ዓይነት ጉዳት ሳይደርስበት በአየር ላይ መቆየት መቻሉ ተዘግቧል።

በክስተቱ ምንም ዓይነት የሰው ሕይወት መጥፋት ሆነ ጉዳት አልደረሰም።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ተንቀሳቃሽ ምሥሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0