https://amh.sputniknews.africa/20260530/4169723.html
በአሜሪካ ኒው ጀርሲ ግዛት በተቃዋሚዎች እና በኢሚግሬሽን ፖሊስ መካከል ውጥረት ነገሠ
በአሜሪካ ኒው ጀርሲ ግዛት በተቃዋሚዎች እና በኢሚግሬሽን ፖሊስ መካከል ውጥረት ነገሠ
Sputnik አፍሪካ
በአሜሪካ ኒው ጀርሲ ግዛት በተቃዋሚዎች እና በኢሚግሬሽን ፖሊስ መካከል ውጥረት ነገሠ ኒውአርክ በሚገኝ የስደተኞች ማቆያ ማዕከል ደጃፍ ላይ በተቀሰቀሰው ግጭት የሕግ አስከባሪዎች አስለቃሽ ጭስ መጠቀማቸው ተዘግቧል። ይህ ማዕከል ባለፈው አንድ ሳምንት... 30.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-30T13:35+0300
2026-05-30T13:35+0300
2026-05-30T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1e/4169206_7:0:633:352_1920x0_80_0_0_d50986f968eb45f1eeb6de2c8d181f48.jpg
በአሜሪካ ኒው ጀርሲ ግዛት በተቃዋሚዎች እና በኢሚግሬሽን ፖሊስ መካከል ውጥረት ነገሠ ኒውአርክ በሚገኝ የስደተኞች ማቆያ ማዕከል ደጃፍ ላይ በተቀሰቀሰው ግጭት የሕግ አስከባሪዎች አስለቃሽ ጭስ መጠቀማቸው ተዘግቧል። ይህ ማዕከል ባለፈው አንድ ሳምንት በተቃዋሚዎች እና በፌዴራል የኢሚግሬሽን እና የጉምሩክ አስከባሪ ፖሊሶች መካከል የግጭት ሥፍራ ሆኖ ቆይቷል። ተቃውሞው የተቀሰቀሰው በማዕከሉ ውስጥ የታሰሩ ስደተኞች የተያዙበትን ሁኔታ በመቃወም የረሃብ እና የሥራ ማቆም አድማ ከጀመሩ በኋላ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአሜሪካ ኒው ጀርሲ ግዛት በተቃዋሚዎች እና በኢሚግሬሽን ፖሊስ መካከል ውጥረት ነገሠ
Sputnik አፍሪካ
በአሜሪካ ኒው ጀርሲ ግዛት በተቃዋሚዎች እና በኢሚግሬሽን ፖሊስ መካከል ውጥረት ነገሠ
2026-05-30T13:35+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1e/4169206_86:0:555:352_1920x0_80_0_0_c557ca03be2b1777593788ad3779a79f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia