ቻይናውያን ሳይንቲስቶች ‘ጅምላ ጨራሽ’ የድሮን መንጋ ስልተ ቀመር ይፋ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopiaቻይናውያን ሳይንቲስቶች ‘ጅምላ ጨራሽ’ የድሮን መንጋ ስልተ ቀመር ይፋ አደረጉ
ቻይናውያን ሳይንቲስቶች ‘ጅምላ ጨራሽ’ የድሮን መንጋ ስልተ ቀመር ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.05.2026
ሰብስክራይብ

ቻይናውያን ሳይንቲስቶች ‘ጅምላ ጨራሽ’ የድሮን መንጋ ስልተ ቀመር ይፋ አደረጉ

አዲሱ አልጎሪዝም ባለ ቋሚ ክንፍ የድሮን ስብስቦች ሰፊ የጦር ሜዳዎችን በራሳቸው በመፈተሽ እያንዳንዱን ጠላት ሙሉ በሙሉ እንዲያጠፉ ያስችላቸዋል ሲሉ የቻይና መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

የውሳኔ አሰጣጥ ፍጥነቱ 6.6 ሚሊሰከንድ ነው።

ዘመናዊው ድር-መረብ ወዳጅ፣ ጠላት እና መልክዓ ምድርን እንደ የባሕሪያቸው በተለያዩ ነጥቦች የሚለይ “ሄትሮጅኒየስ ግራፍ” በመጠቀም ግራ መጋባትን ያስቀራል።

እያንዳንዳቸው የድሮን ግንኙነት መስመሮች በሚቋረጡበት ጊዜ ጠላቶች ለመጨረሻ ጊዜ የታዩበትን ቦታ የሚያስታውስ ልዩ ሞጁል አለው።

መፈለግ ወይም ማጥቃት እንዳለበት ከመረጠ በኋላ በመቀጠል ኢላማውን በመለየት ምን ያህል ጥይት/የጦር መሣሪያ መጠቀም እንዳለበት የሚያሰላ የመጨረሻ ውሳኔ አሰጣጥ አወቃቀር አለው።

ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ ድሮኖች “ሁሉንም ፈልገህ ደምስስ” ከሚል ቀጭን ትዕዛዝ በኋላ ከሰው ልጅ ቁጥጥር ውጪ የሚሆኑበትን የወደፊት ጊዜ ያሳያል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0