https://amh.sputniknews.africa/20260530/4167292.html
ኤኮዋስ የሳኅል ሀገራት ጥምረት ስኬቶች ግምት ውስጥ ማስገባት መጀመሩን የኒጀር ባለሥልጣን ገለፁ
ኤኮዋስ የሳኅል ሀገራት ጥምረት ስኬቶች ግምት ውስጥ ማስገባት መጀመሩን የኒጀር ባለሥልጣን ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
ኤኮዋስ የሳኅል ሀገራት ጥምረት ስኬቶች ግምት ውስጥ ማስገባት መጀመሩን የኒጀር ባለሥልጣን ገለፁበሁለቱ ድርጅቶች መካከል ሊኖር የሚችለው ትብብር “ለኤኮዋስ የሳኅል ሀገራትን የሉዓላዊነት ጉዞ ለመገዳደር እንደ ሰበብ” ሊያገለግል አይገባም ሲሉ የኤም62... 30.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-30T10:28+0300
2026-05-30T10:28+0300
2026-05-30T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1e/4167139_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_75e68e8fcdef734506c870d6322ecac5.jpg
ኤኮዋስ የሳኅል ሀገራት ጥምረት ስኬቶች ግምት ውስጥ ማስገባት መጀመሩን የኒጀር ባለሥልጣን ገለፁበሁለቱ ድርጅቶች መካከል ሊኖር የሚችለው ትብብር “ለኤኮዋስ የሳኅል ሀገራትን የሉዓላዊነት ጉዞ ለመገዳደር እንደ ሰበብ” ሊያገለግል አይገባም ሲሉ የኤም62 ንቅናቄ ብሔራዊ አስተባባሪ ሳኑሲ ማሃማን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።“ይህ ትብብር የውጭ ኃይሎች በአፍሪካ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አለመግባት የሚለውን መርህ ባከበረ መልኩ እንዲከናወን እርምጃዎች መወሰድ አለባቸው። ትብብሩ በሉዓላዊነት መርህ ላይ የተመሠረተ ሊሆን ይገባል።” “የውስጥ አለመግባባቶች” ኤኮዋስን ማዳከማቸውን እንደቀጠሉ እና ሌሎች ሀገራትም የሳኅል ሀገራት ጥምረት ፈለግን ሊከተሉ ይችላሉ ሲሉም አክለዋል።ℹ የኤኮዋስ አስታራቂ ላንሳና ኩያቴ ሰኞ ዕለት በቡርኪና ፋሶው ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ዘንድ ቀርበው ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤኮዋስ የሳኅል ሀገራት ጥምረት ስኬቶች ግምት ውስጥ ማስገባት መጀመሩን የኒጀር ባለሥልጣን ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
ኤኮዋስ የሳኅል ሀገራት ጥምረት ስኬቶች ግምት ውስጥ ማስገባት መጀመሩን የኒጀር ባለሥልጣን ገለፁ
2026-05-30T10:28+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1e/4167139_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_e9e8bed13af5157e5d5c2ff150e680e6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኤኮዋስ የሳኅል ሀገራት ጥምረት ስኬቶች ግምት ውስጥ ማስገባት መጀመሩን የኒጀር ባለሥልጣን ገለፁ
10:28 30.05.2026 (የተሻሻለ: 10:34 30.05.2026) ኤኮዋስ የሳኅል ሀገራት ጥምረት ስኬቶች ግምት ውስጥ ማስገባት መጀመሩን የኒጀር ባለሥልጣን ገለፁ
በሁለቱ ድርጅቶች መካከል ሊኖር የሚችለው ትብብር “ለኤኮዋስ የሳኅል ሀገራትን የሉዓላዊነት ጉዞ ለመገዳደር እንደ ሰበብ” ሊያገለግል አይገባም ሲሉ የኤም62 ንቅናቄ ብሔራዊ አስተባባሪ ሳኑሲ ማሃማን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ይህ ትብብር የውጭ ኃይሎች በአፍሪካ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አለመግባት የሚለውን መርህ ባከበረ መልኩ እንዲከናወን እርምጃዎች መወሰድ አለባቸው። ትብብሩ በሉዓላዊነት መርህ ላይ የተመሠረተ ሊሆን ይገባል።”
“የውስጥ አለመግባባቶች” ኤኮዋስን ማዳከማቸውን እንደቀጠሉ እና ሌሎች ሀገራትም የሳኅል ሀገራት ጥምረት ፈለግን ሊከተሉ ይችላሉ ሲሉም አክለዋል።
ℹ የኤኮዋስ አስታራቂ ላንሳና ኩያቴ ሰኞ ዕለት በቡርኪና ፋሶው ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ዘንድ ቀርበው ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X