የአፍሪካ ኅብረት የጤና ኤጀንሲ እስከ 2026 መጨረሻ የኢቦላ ክትባት እና ለአዲሱ ዝርያ ህክምና እንደሚያቀርብ አረጋገጠ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ኅብረት የጤና ኤጀንሲ እስከ 2026 መጨረሻ የኢቦላ ክትባት እና ለአዲሱ ዝርያ ህክምና እንደሚያቀርብ አረጋገጠ

''ጥናቶች እየተካሄዱ ናቸው እናም አንዳንድ እጩዎች አሉን'' ሲሉ የአፍሪካ ሲዲሲ ዋና ዳይሬክተር ዣን ካሴያ ተናግረዋል።

ከሩሲያ የጤና ሚኒስትር ክትባት ስለመኖሩ መልዕክት መቀበላቸውን ያረጋገጡት ኃላፊው፤ ኤጀንሲያቸው ውጤቱን ለመገምገም ከሩሲያ እና ከሌሎች አጋሮች ጋር እየሠራ እንደሚገኝ አክለዋል።

የቡንዲቡጎ የኢቦላ ቫይረስ ዝርያ በአሁኑ ጊዜ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ እየተስፋፋ ሲሆን ከ900 በላይ ሰዎች እንደተጠቁ እና ከ200 በላይ ለሞት እንደተዳረጉ ታውቋል። እስካሁን ለአዲሱ ዝርያ የሚሆን የተለየ ክትባት ወይም ህክምና የለም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0