https://amh.sputniknews.africa/20260529/4166184.html
የአፍሪካ መሪዎች ለተሻለ ነገ እና የወደፊት ትውልዶች ሊታገሉ ይገባል - የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ
የአፍሪካ መሪዎች ለተሻለ ነገ እና የወደፊት ትውልዶች ሊታገሉ ይገባል - የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ መሪዎች ለተሻለ ነገ እና የወደፊት ትውልዶች ሊታገሉ ይገባል - የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ ከ63ኛው የአፍሪካ ቀን ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየቱን የሰጠው የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ ኦላሚ ቻርልስ አልፍሬድ፤ የአኅጉሪቱ መሪዎች... 29.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-29T19:54+0300
2026-05-29T19:54+0300
2026-05-29T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1d/4166031_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_d25bf83285ec46243e420fd29a54016f.jpg
የአፍሪካ መሪዎች ለተሻለ ነገ እና የወደፊት ትውልዶች ሊታገሉ ይገባል - የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ ከ63ኛው የአፍሪካ ቀን ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየቱን የሰጠው የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ ኦላሚ ቻርልስ አልፍሬድ፤ የአኅጉሪቱ መሪዎች የአፍሪካን የወደፊት እጣፋንታ በመበየን ረገድ ቁልፍ ሚና መጫወት እንደሚገባቸው አስገንዝቧል።“አፍሪካ በአካል ብቻ ሳይሆን በአእምሮም ጭምር ተገዝታለች። እነዚህ እስካሁንም ድረስ እየጎዱን ያሉ የቅኝ ግዛት ተፅዕኖዎች ናቸው። በመሆኑም እኔ የምለው የአፍሪካ መሪዎች በአንድነት እንዲቆሙ እንዲሁም ለመብታችን፣ ለተሻለ ነገ፣ ለልጆቻችን እና ወደፊት ለሚመጡ ትውልዶች እንዲታገሉ ነው፡፡” ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ መሪዎች ለተሻለ ነገ እና የወደፊት ትውልዶች ሊታገሉ ይገባል - የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ መሪዎች ለተሻለ ነገ እና የወደፊት ትውልዶች ሊታገሉ ይገባል - የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ
2026-05-29T19:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1d/4166031_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ef2aca6318a561a35646d9d0f232266b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ መሪዎች ለተሻለ ነገ እና የወደፊት ትውልዶች ሊታገሉ ይገባል - የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ
19:54 29.05.2026 (የተሻሻለ: 20:04 29.05.2026) የአፍሪካ መሪዎች ለተሻለ ነገ እና የወደፊት ትውልዶች ሊታገሉ ይገባል - የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ
ከ63ኛው የአፍሪካ ቀን ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየቱን የሰጠው የሰላም ድጋፍ ሥራዎች ባለሙያ ኦላሚ ቻርልስ አልፍሬድ፤ የአኅጉሪቱ መሪዎች የአፍሪካን የወደፊት እጣፋንታ በመበየን ረገድ ቁልፍ ሚና መጫወት እንደሚገባቸው አስገንዝቧል።
“አፍሪካ በአካል ብቻ ሳይሆን በአእምሮም ጭምር ተገዝታለች። እነዚህ እስካሁንም ድረስ እየጎዱን ያሉ የቅኝ ግዛት ተፅዕኖዎች ናቸው። በመሆኑም እኔ የምለው የአፍሪካ መሪዎች በአንድነት እንዲቆሙ እንዲሁም ለመብታችን፣ ለተሻለ ነገ፣ ለልጆቻችን እና ወደፊት ለሚመጡ ትውልዶች እንዲታገሉ ነው፡፡”
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X