“ሰላም እንዲሰፍን፣ ሰላምን ለማስከበር መታገል አለብህ” - የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ሰላም እንዲሰፍን፣ ሰላምን ለማስከበር መታገል አለብህ” - የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሚኒስትር

​🪖 ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም አስከባሪዎች ቀን የምታከብረው “የወታደሩን ሕይወት ለማሰብ፣ ለማክበርና እውቅና ለመስጠት ነው” ሲሉ አንጂ ሞትሼካ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

​“ካቢኔው በጣም ጥብቅ በሆነ በጀት ውስጥ እንኳን ለመከላከያ ዘርፍ ቅድሚያና ከፍተኛ ትኩረት ለመስጠት የተሟላ ቁርጠኝነት አለው” ሲሉ ሚኒስትሯ ጨምረው ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0