ፑቲን “በሮማኒያ ወደቀ ስለተባለው የሩሲያ ድሮን” ምላሽ ሰጡ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን “በሮማኒያ ወደቀ ስለተባለው የሩሲያ ድሮን” ምላሽ ሰጡ
ፑቲን “በሮማኒያ ወደቀ ስለተባለው የሩሲያ ድሮን” ምላሽ ሰጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.05.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን በሮማኒያ ወደቀ ስለተባለው የሩሲያ ድሮን” ምላሽ ሰጡ

​ክስተቱ የሚመለከተው በኤሌክትሮኒክ የጦርነት ሥልት ወይም በተሳሳተ መረጃ መስመሩን የሳተ የዩክሬን ድሮንን ነው ሲሉ ፑቲን ገልጸዋል።

የዩክሬን ድሮኖች ወደ ተለያዩ ሀገራት የአየር ክልል እንደሚገቡ የጠቀሱት የሩሲያ ፕሬዚዳንት፤ ይሁን እንጂ ሁልጊዜም የመጀመሪያው ምላሽ “ጥቃቱን የሰነዘረችው ሩሲያ ናት” የሚል እንደሆነ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0