ሩሲያ በ2025 ወደ አፍሪካ የላከችው የግብርና ምርት 22 በመቶ አድጎ 5 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል - አግሮኤክስፖርት

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በ2025 ወደ አፍሪካ የላከችው የግብርና ምርት 22 በመቶ አድጎ 5 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል - አግሮኤክስፖርት

​ እንደ እንስሳት መኖ፣ እርሾ፣ ለስላሳ መጠጦች፣ የሻይ ውህዶች እና ሞላሰስ ያሉ ምርቶች የወጪ ንግድ ከእጥፍ በላይ ማደጉን የሩሲያ የግብርና ምርቶች የውጭ ንግድ ልማት ማዕከል አማካሪ አስታውቀዋል።

​ እ.ኤ.አ በ2030 ደግሞ የእህል፣ የዘይት እህሎች፣ የእንስሳት ተዋጽኦ፣ የተቀነባበሩ ምግቦች እና የዓሣ ምርቶችን ጨምሮ አጠቃላይ የወጪ ንግድ መጠኑ ከ7.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ሊሻገር እንደሚችል ተገምቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0