የብሉ ኦሪጂን ‘ኒው ግሌን’ ሮኬት በሙከራ ወቅት በእሳት ጋየ

ሰብስክራይብ

#viral | የብሉ ኦሪጂን ‘ኒው ግሌን’ ሮኬት በሙከራ ወቅት በእሳት ጋየ

​የሮኬቱ የላይኛው ክፍል ፍሎሪዳ በሚገኘው ማስወንጨፊያ ሥፍራ ኬፕ ካናቬራል ተደርምሶ እና በእሳት ተውጦ ከርቀት ይታይ እንደነበር ተገልጿል። አደጋው ሰኔ ወር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረው ሳተላይት የማምጠቅ ፕሮግራም እንዲቋረጥ አድርጓል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0