https://amh.sputniknews.africa/20260529/4159349.html
የሩሲያ ጦር በአንድ ቀን ውስጥ አራት መንደሮችን ነጻ እንዳወጣ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር በአንድ ቀን ውስጥ አራት መንደሮችን ነጻ እንዳወጣ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር በአንድ ቀን ውስጥ አራት መንደሮችን ነጻ እንዳወጣ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀነጻ የወጡት መንደሮች፦ በካርኮቭ ክልል የሚገኙት ቡዳርኪ እና ካራኢችኖዬ፣ በዲኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል ኖቮፖድጎሮድኖዬ እና ሌስኖዬ ናቸው።የሩሲያ ጦር እ.ኤ.አ... 29.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-29T12:57+0300
2026-05-29T12:57+0300
2026-05-29T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1d/4159196_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_e264a5d8ff26cac594274ac36c7bf5c6.jpg
የሩሲያ ጦር በአንድ ቀን ውስጥ አራት መንደሮችን ነጻ እንዳወጣ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀነጻ የወጡት መንደሮች፦ በካርኮቭ ክልል የሚገኙት ቡዳርኪ እና ካራኢችኖዬ፣ በዲኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል ኖቮፖድጎሮድኖዬ እና ሌስኖዬ ናቸው።የሩሲያ ጦር እ.ኤ.አ ከ2026 መጀመሪያ አንስቶ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናው ውስጥ ባሉ በርካታ አካባቢዎች ግስጋሴውን በመቀጠል በዶንባስ እና ባሻገር በርካታ መንደሮችን አከታትሎ ነጻ እያወጣ እንዲሁም በድንበር ክልሎች የደህንነት ቀጣና እያሰፋ ይገኛል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1d/4159196_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_587246545a3cf2d610284bd05a6da51a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ጦር በአንድ ቀን ውስጥ አራት መንደሮችን ነጻ እንዳወጣ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
12:57 29.05.2026 (የተሻሻለ: 18:24 29.05.2026) የሩሲያ ጦር በአንድ ቀን ውስጥ አራት መንደሮችን ነጻ እንዳወጣ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀነጻ የወጡት መንደሮች፦ በካርኮቭ ክልል የሚገኙት ቡዳርኪ እና ካራኢችኖዬ፣
በዲኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል ኖቮፖድጎሮድኖዬ እና ሌስኖዬ ናቸው።
የሩሲያ ጦር እ.ኤ.አ ከ2026 መጀመሪያ አንስቶ
በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናው ውስጥ ባሉ በርካታ አካባቢዎች ግስጋሴውን በመቀጠል በዶንባስ እና ባሻገር በርካታ መንደሮችን አከታትሎ ነጻ እያወጣ እንዲሁም በድንበር ክልሎች የደህንነት ቀጣና እያሰፋ ይገኛል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X