የግራቾኖክ-ክላስ የቅኝት ጀልባዎች ከታች የተዘረዘሩትን ጨምሮ የተቀናጁ ጥቃቶችን የመመከት እና መርከቦችን የመጠበቅ ልምምዶች አድርገዋል፦

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የፓስፊክ ጦር መርከቦች "የግራቾኖክ-ክላስ " የቅኝት ጀልባዎች ወቅታዊ የባሕር ስጋቶችን የመመከት ልምምድ ማድረጋቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

​የግራቾኖክ-ክላስ የቅኝት ጀልባዎች ከታች የተዘረዘሩትን ጨምሮ የተቀናጁ ጥቃቶችን የመመከት እና መርከቦችን የመጠበቅ ልምምዶች አድርገዋል

◾​የባሕር ፈንጂዎች፣

◾​ሰው አልባ የባሕር ተሽከርካሪዎች፣

◾​የኤፍፒቪ የጥቃት ድሮኖች፣

የውሃ ውስጥ ሰርገው ገቦች።

​ወታደራዊ ልምምዱ፤ በአንድ በኩል ሰው አልባ የአየር አካላት ሞተር ጀልባዎችን የመከታተልና የማጥቃት ብቃታቸውን የፈተሹበት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የቅኝት ጀልባ ኃይሎች የአየር እና የባሕር ኢላማዎችን በወቅቱ ለይቶ የማውደም አቅማቸውን ያሳደጉበት ነበር።

አቫቻ ቤይ፣ ካምቻትካ ክራይ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0