የስታሮቤልስክ ጥቃት ኪየቭ ከተጠያቂነት ውጪ እንደሆነች እንደሚሰማት እና ዓለም አቀፍ ሕግን ከቁብ እንደማትቆጥር ያሳያል - ዛካሮቫ

© telegram sputnik_ethiopiaየስታሮቤልስክ ጥቃት ኪየቭ ከተጠያቂነት ውጪ እንደሆነች እንደሚሰማት እና ዓለም አቀፍ ሕግን ከቁብ እንደማትቆጥር ያሳያል - ዛካሮቫ
የስታሮቤልስክ ጥቃት ኪየቭ ከተጠያቂነት ውጪ እንደሆነች እንደሚሰማት እና ዓለም አቀፍ ሕግን ከቁብ እንደማትቆጥር ያሳያል - ዛካሮቫ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.05.2026
ሰብስክራይብ

የስታሮቤልስክ ጥቃት ኪየቭ ከተጠያቂነት ውጪ እንደሆነች እንደሚሰማት እና ዓለም አቀፍ ሕግን ከቁብ እንደማትቆጥር ያሳያል - ዛካሮቫ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በመግለጫቸው ያነሷቸው ሌሎች ነጥቦች ፦

​ ዩክሬን በስታሮቤልስክ ላይ ለሰነዘረችው ጥቃት ዩኔስኮ የሰጠው ምላሽ ሩሲያን ያሳዘነ እና የወንጀል ቸልተኝነት ነው፣

​ ማርኮ ሩቢዮ በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ የሚደረጉ ውይይቶች እንደተቋረጡ የሰጡትን መግለጫ በተመለከተ ውይይቱ በሩሲያ ጥፋት አልተቋረጠም ብለዋል፣

​ ሩሲያ ኢራን እና አሜሪካ ዳግም ወደ ጦርነት እንዳይመለሱ ጥሪ ታቀርባለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0