https://amh.sputniknews.africa/20260528/4155471.html
ናሚቢያ ከ1904 - 1908 በ "ኦቫሄሬሮ" እና "ናማ" ሕዝቦች ላይ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ከጀርመን ጋር በካሳ ክፍያ ዙሪያ ትነጋገራለች - የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት
ናሚቢያ ከ1904 - 1908 በ "ኦቫሄሬሮ" እና "ናማ" ሕዝቦች ላይ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ከጀርመን ጋር በካሳ ክፍያ ዙሪያ ትነጋገራለች - የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት
Sputnik አፍሪካ
ናሚቢያ ከ1904 - 1908 በ "ኦቫሄሬሮ" እና "ናማ" ሕዝቦች ላይ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ከጀርመን ጋር በካሳ ክፍያ ዙሪያ ትነጋገራለች - የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት“እንደ ሀገር፤ በኦቫሄሬሮ እና ናማ ሕዝቦች ላይ የተፈጸሙት አረመኔያዊ ድርጊቶች... 28.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-28T19:18+0300
2026-05-28T19:18+0300
2026-05-28T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1c/4155318_0:19:1024:595_1920x0_80_0_0_c5c582ea1094d425c544a199fd23fa63.jpg
ናሚቢያ ከ1904 - 1908 በ "ኦቫሄሬሮ" እና "ናማ" ሕዝቦች ላይ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ከጀርመን ጋር በካሳ ክፍያ ዙሪያ ትነጋገራለች - የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት“እንደ ሀገር፤ በኦቫሄሬሮ እና ናማ ሕዝቦች ላይ የተፈጸሙት አረመኔያዊ ድርጊቶች በሌሎች የዓለም ክፍሎች ከተፈጸሙት የዘር ማጥፋት እና የሰብዓዊነት ወንጀሎች ጋር እኩል እውቅና፣ የታሪክ እና የሞራል ትኩረት እንዲያገኙ ለማድረግ ቁርጠኛ ሆነን እንቀጥላለን” ሲሉ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ተናግረዋል። ይህ ዕለት ሁሉም ናሚቢያውያን፤ በተለይም ወጣቱ ያንን አሰቃቂ ታሪክና የተከፈለውን መስዋዕትነት የሚያስታውሱበት ብሔራዊ የመታሰቢያ ቀን ሆኖ ያገለግላል ያሉት ፕሬዝዳንቷ፤ በጋራ ታሪክ፣ በሰብዓዊነት እና እውነትን የመጠበቅ ኃላፊነት ዙሪያ አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።“በመሆኑም መንግሥታችን ከተጎዱት ማኅበረሰቦች ጋር በመሆን፤ የዘር ማጥፋቱ፣ ይቅርታው እና ካሳው ፍትሐዊ እና ትርጉም ያለው እልባት እስኪያገኝ ድረስ ከጀርመን ፌደራላዊ ሪፐብሊክ ጋር የሚያደርገውን ንግግር ይቀጥላል” ሲሉ አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1c/4155318_103:0:922:614_1920x0_80_0_0_405d4d832edb390cf7bcc3827f18a819.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ናሚቢያ ከ1904 - 1908 በ "ኦቫሄሬሮ" እና "ናማ" ሕዝቦች ላይ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ከጀርመን ጋር በካሳ ክፍያ ዙሪያ ትነጋገራለች - የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት
19:18 28.05.2026 (የተሻሻለ: 19:24 28.05.2026) ናሚቢያ ከ1904 - 1908 በ "ኦቫሄሬሮ" እና "ናማ" ሕዝቦች ላይ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ከጀርመን ጋር በካሳ ክፍያ ዙሪያ ትነጋገራለች - የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት
“እንደ ሀገር፤ በኦቫሄሬሮ እና ናማ ሕዝቦች ላይ የተፈጸሙት አረመኔያዊ ድርጊቶች በሌሎች የዓለም ክፍሎች ከተፈጸሙት የዘር ማጥፋት እና የሰብዓዊነት ወንጀሎች ጋር እኩል እውቅና፣ የታሪክ እና የሞራል ትኩረት እንዲያገኙ ለማድረግ ቁርጠኛ ሆነን እንቀጥላለን” ሲሉ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ተናግረዋል።
ይህ ዕለት ሁሉም ናሚቢያውያን፤ በተለይም ወጣቱ ያንን አሰቃቂ ታሪክና የተከፈለውን መስዋዕትነት የሚያስታውሱበት ብሔራዊ የመታሰቢያ ቀን ሆኖ ያገለግላል ያሉት ፕሬዝዳንቷ፤ በጋራ ታሪክ፣ በሰብዓዊነት እና እውነትን የመጠበቅ ኃላፊነት ዙሪያ አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑንም አክለው ገልጸዋል።
“በመሆኑም መንግሥታችን ከተጎዱት ማኅበረሰቦች ጋር በመሆን፤ የዘር ማጥፋቱ፣ ይቅርታው እና ካሳው ፍትሐዊ እና ትርጉም ያለው እልባት እስኪያገኝ ድረስ ከጀርመን ፌደራላዊ ሪፐብሊክ ጋር የሚያደርገውን ንግግር ይቀጥላል” ሲሉ አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X