https://amh.sputniknews.africa/20260528/4155257.html
የአሜሪካ የሶፍቲዌር ኩባንያ "ፓላንቲር" ከዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻ ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ገለጹ
የአሜሪካ የሶፍቲዌር ኩባንያ "ፓላንቲር" ከዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻ ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ የሶፍቲዌር ኩባንያ "ፓላንቲር" ከዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻ ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ገለጹ ማሪያ ዛካሮቫ የአሜሪካው የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኩባንያ ሕፃናትን ጨምሮ የ21 ሰዎችን... 28.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-28T18:58+0300
2026-05-28T18:58+0300
2026-05-28T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1c/4155104_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_6a979c8ca97564fed11d2327574af6c1.jpg
የአሜሪካ የሶፍቲዌር ኩባንያ "ፓላንቲር" ከዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻ ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ገለጹ ማሪያ ዛካሮቫ የአሜሪካው የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኩባንያ ሕፃናትን ጨምሮ የ21 ሰዎችን ሕይወት በቀጠፈውና በስታሮቤልስክ ኮሌጅ ላይ ከተፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት ጋር ግንኙነት እንዳለው ከስፑትኒክ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ፤ ኩባንያው የዘለንስኪ አገዛዝ የፀረ-ሩሲያ ፖሊሲን በመቅረጽ ረገድ እገዛ እያደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአሜሪካ የሶፍቲዌር ኩባንያ "ፓላንቲር" ከዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻ ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ የሶፍቲዌር ኩባንያ "ፓላንቲር" ከዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻ ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ገለጹ
2026-05-28T18:58+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1c/4155104_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_50fe27da0a00f4023e50a566fe952b33.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካ የሶፍቲዌር ኩባንያ "ፓላንቲር" ከዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻ ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ገለጹ
18:58 28.05.2026 (የተሻሻለ: 19:04 28.05.2026) የአሜሪካ የሶፍቲዌር ኩባንያ "ፓላንቲር" ከዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻ ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ገለጹ
ማሪያ ዛካሮቫ የአሜሪካው የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኩባንያ ሕፃናትን ጨምሮ የ21 ሰዎችን ሕይወት በቀጠፈውና በስታሮቤልስክ ኮሌጅ ላይ ከተፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት ጋር ግንኙነት እንዳለው ከስፑትኒክ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ፤ ኩባንያው የዘለንስኪ አገዛዝ የፀረ-ሩሲያ ፖሊሲን በመቅረጽ ረገድ እገዛ እያደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X