በሩሲያ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም 'አፍሪካ በቂ ውክልና ይኖራታል' - ሩሲያዊ ዲፕሎማት

ሰብስክራይብ

በሩሲያ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም 'አፍሪካ በቂ ውክልና ይኖራታል' - ሩሲያዊ ዲፕሎማት

​ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን በፎረሙ ጠቅላላ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አናቶሊ ባሽኪን ተናግረዋል።

​ ብዛት ያላቸው የአፍሪካ ልዑካን በዝግጅቱ ላይ እንደሚታደሙም ዲፕሎማቱ አክለው ገልጸዋል።

​የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም በንግድ ላይ ያተኮረ የሃሳብ መለዋወጫ መድረክ ነው። የዘንድሮ ፎረም ከግንቦት 26 እስከ 29 ይካሄዳል።

የማህደር ቪዲዮ፦ የፎረሙ ያለፈው ዓመት ድባብ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0