https://amh.sputniknews.africa/20260528/4152066.html
የዩክሬን ጦር በሄርሶን ክልል በሚገኝ የህጻናት መጫወቻ ስፍራ ላይ ጥቃት ሰነዘረ
የዩክሬን ጦር በሄርሶን ክልል በሚገኝ የህጻናት መጫወቻ ስፍራ ላይ ጥቃት ሰነዘረ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ጦር በሄርሶን ክልል በሚገኝ የህጻናት መጫወቻ ስፍራ ላይ ጥቃት ሰነዘረእንደ ክልሉ አስተዳዳሪ ገለጻ፤ በጥቃቱ አንድ ሰው ሲገደል የግልሰቡ ባለቤት እና ሁለት ታናናሽ ልጆች ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል።አስተዳዳሪው “ኪየቭ በስታሮቤልስክ አሳዛኝ... 28.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-28T12:30+0300
2026-05-28T12:30+0300
2026-05-28T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1c/4151913_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_81f69642a40ab30d6e87843bcbf3b1f5.jpg
የዩክሬን ጦር በሄርሶን ክልል በሚገኝ የህጻናት መጫወቻ ስፍራ ላይ ጥቃት ሰነዘረእንደ ክልሉ አስተዳዳሪ ገለጻ፤ በጥቃቱ አንድ ሰው ሲገደል የግልሰቡ ባለቤት እና ሁለት ታናናሽ ልጆች ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል።አስተዳዳሪው “ኪየቭ በስታሮቤልስክ አሳዛኝ ክስተት የተቀሰቀሰውን ቁጣ ለማበርድ በሄርሶን ደም አፋሳሽ ትንኮሳ አቀናብራለች” ሲሉ ጽፈዋል።የግንቦት 14ቱ የዩክሬን ጥቃት በሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ በሚገኝ አንድ ኮሌጅ ውስጥ የ21 ተማሪዎችን ሕይወት መቅጠፉ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1c/4151913_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_d10d9015b7bf474c1c8e9d9333a7d4d0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዩክሬን ጦር በሄርሶን ክልል በሚገኝ የህጻናት መጫወቻ ስፍራ ላይ ጥቃት ሰነዘረ
12:30 28.05.2026 (የተሻሻለ: 12:34 28.05.2026) የዩክሬን ጦር በሄርሶን ክልል በሚገኝ የህጻናት መጫወቻ ስፍራ ላይ ጥቃት ሰነዘረ
እንደ ክልሉ አስተዳዳሪ ገለጻ፤ በጥቃቱ አንድ ሰው ሲገደል የግልሰቡ ባለቤት እና ሁለት ታናናሽ ልጆች ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል።
አስተዳዳሪው “ኪየቭ በስታሮቤልስክ አሳዛኝ ክስተት የተቀሰቀሰውን ቁጣ ለማበርድ በሄርሶን ደም አፋሳሽ ትንኮሳ አቀናብራለች” ሲሉ ጽፈዋል።
የግንቦት 14ቱ የዩክሬን ጥቃት በሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ በሚገኝ አንድ ኮሌጅ ውስጥ የ21 ተማሪዎችን ሕይወት መቅጠፉ ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X