https://amh.sputniknews.africa/20260527/4144748.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በያቤሎ ከተማ በ57.6 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባውንና በ2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረውን የባሕል ማዕከል በዛሬው ዕለት መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በያቤሎ ከተማ በ57.6 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባውንና በ2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረውን የባሕል ማዕከል በዛሬው ዕለት መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል።
Sputnik አፍሪካ
የገዳ ሥርዓትን በልዩ ሁኔታ በሚያሳይ ንድፍ የተገነባው የቦረና ባሕል ማዕከል ተመረቀጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በያቤሎ ከተማ በ57.6 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባውንና በ2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረውን የባሕል ማዕከል በዛሬው... 27.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-27T19:00+0300
2026-05-27T19:00+0300
2026-05-27T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1b/4145478_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_cd304a9dfb37d4b81ea82b65e9599de8.jpg
የገዳ ሥርዓትን በልዩ ሁኔታ በሚያሳይ ንድፍ የተገነባው የቦረና ባሕል ማዕከል ተመረቀጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በያቤሎ ከተማ በ57.6 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባውንና በ2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረውን የባሕል ማዕከል በዛሬው ዕለት መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል። በመደመር መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ የተገነባው ይህ ማዕከል፤ በአንድ ጊዜ እስከ 2,000 ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል ዘመናዊ የስብሰባ አዳራሽና የቅርስ ሙዚየምን አካቶ የያዘ ነው ተብሏል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ "ይህ ታላቅ የባህል ተቋም የቦረናን ሕዝብ ረጅም ታሪክ፣ ማኅበራዊ እሴቶች፣ ባህልና ፍልስፍና በታማኝነት ጠብቆ ለቀጣዩ ትውልድ ለማሸጋገር ከፍተኛና ቁልፍ ሚና ይኖረዋል" ሲሉ ገልጸዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዛሬው ዕለት በቦረና ዞን በሚገኙ አካባቢዎች ተገንብተው የተጠናቀቁ መሠረተ ልማቶችና የልማት እንቅስቃሴዎችን ሲመርቁና ሲጎበኙ ውለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1b/4145478_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_b52f01f2ce011e215c5abe60b1a669f0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በያቤሎ ከተማ በ57.6 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባውንና በ2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረውን የባሕል ማዕከል በዛሬው ዕለት መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል።
19:00 27.05.2026 (የተሻሻለ: 19:14 27.05.2026) የገዳ ሥርዓትን በልዩ ሁኔታ በሚያሳይ ንድፍ የተገነባው የቦረና ባሕል ማዕከል ተመረቀ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በያቤሎ ከተማ በ57.6 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባውንና በ2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረውን የባሕል ማዕከል በዛሬው ዕለት መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል።
በመደመር መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ የተገነባው ይህ ማዕከል፤ በአንድ ጊዜ እስከ 2,000 ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል ዘመናዊ የስብሰባ አዳራሽና የቅርስ ሙዚየምን አካቶ የያዘ ነው ተብሏል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ "ይህ ታላቅ የባህል ተቋም የቦረናን ሕዝብ ረጅም ታሪክ፣ ማኅበራዊ እሴቶች፣ ባህልና ፍልስፍና በታማኝነት ጠብቆ ለቀጣዩ ትውልድ ለማሸጋገር ከፍተኛና ቁልፍ ሚና ይኖረዋል" ሲሉ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዛሬው ዕለት በቦረና ዞን በሚገኙ አካባቢዎች ተገንብተው የተጠናቀቁ መሠረተ ልማቶችና የልማት እንቅስቃሴዎችን ሲመርቁና ሲጎበኙ ውለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X