የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ"አፍሪካነር" ዘር ያላቸው በርካታ ነጮች የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ወደ አገሪቱ እንዲገቡ ለመፍቀድ የስደተኞች ተቀባይነት ጣሪያን በ10,000 በማሳደግ ወደ 17,500 ማድረሳቸውን ይፋ የሆነው ሰነድ ያሳያል።

© telegram sputnik_ethiopiaየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ"አፍሪካነር" ዘር ያላቸው በርካታ ነጮች የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ወደ አገሪቱ እንዲገቡ ለመፍቀድ የስደተኞች ተቀባይነት ጣሪያን በ10,000 በማሳደግ ወደ 17,500 ማድረሳቸውን ይፋ የሆነው ሰነድ ያሳያል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካነር ዘር ያላቸው በርካታ ነጮች የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ወደ አገሪቱ እንዲገቡ ለመፍቀድ የስደተኞች ተቀባይነት ጣሪያን በ10,000 በማሳደግ ወደ 17,500 ማድረሳቸውን ይፋ የሆነው ሰነድ ያሳያል። - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.05.2026
ሰብስክራይብ

ትራምፕ ነጭ የደቡብ አፍሪካ ስደተኞችን የመቀበያ ቁጥር ማሳደጋቸውን የአሜሪካ መንግሥት ገለፀ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ"አፍሪካነር" ዘር ያላቸው በርካታ ነጮች የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ወደ አገሪቱ እንዲገቡ ለመፍቀድ የስደተኞች ተቀባይነት ጣሪያን በ10,000 በማሳደግ ወደ 17,500 ማድረሳቸውን ይፋ የሆነው ሰነድ ያሳያል።

በሰነዱ ላይም “የእነዚህን ስደተኞች መቀበል ለ2026 በጀት ዓመት ከተቀመጠው የ7,500 ስደተኞች ጣሪያ አንጻር ሊከናወን የማይችል በመሆኑ [...] የጣሪያው ቁጥር ወደ 17,500 እንዲያድግ ማድረግ አስፈላጊ ሆኗል” ተብሏል።

ℹ ቀደም ሲል የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ክሪስፒን ፊሪ አፍሪካነሮች ለአደጋ ወይም ለአድልዎ ተጋልጠዋል የሚሉ ገለጻዎችን ውድቅ ማድረጋቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0