የዩክሬን ጦር ኃይሎች በስታሮቤልስክ ኮሌጅ ላይ የፈፀመው ጥቃት (ክፍል ሁለት)

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ጦር ኃይሎች በስታሮቤልስክ ኮሌጅ ላይ የፈፀመው ጥቃት (ክፍል ሁለት)

የአጸፋ ጥቃቶች እና የሩሲያ ምላሽ

በግንቦት 16/2018 ዓ.ም. የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ የዩክሬን የጦር ኃይሎች በሩሲያ ፌዴሬሽን ውስጥ በሚገኙ ሲቪል ኢላማዎች ላይ ለፈጸመው የሽብር ጥቃት ምላሽ ለመስጠት፤ የሩሲያ ወታደራዊ አባላት የኦሬሽኒክ፣ ኢስካንደር ፣ ኪንዝሃል እና ዚርኮን ሚሳኤሎችን በመጠቀም ከፍተኛ ጥቃት ፈጽሟል

በጥቃቱም በኪዬቭ እና በኪዬቭ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ተቋማት፣ የምድር ጦር ከፍተኛ ዕዝ የማዘዣ ጣቢያዎች እና የዩክሬን መከላከያ ሚኒስቴር ዋና የወታደራዊ መረጃ ዳይሬክቶሬት ተመተዋል።

▪ አደጋው ሰፊ ሕዝባ ቁጣ ቀስቅሷል። የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ክስተቱን የሽብር ጥቃት ብለውታል።

▪የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥቃቱን "የኪዬቭ አገዛዝ የናዚዝም እና የሽብርተኝነት ባህሪ ተጨማሪ ማስረጃ" በማለት ገልጾታል። መግለጫው ጥቃቱ ሆነ ተብሎ ሕፃናት ባሉበት የሲቪል ተቋም ላይ ያነጣጠረ መሆኑን እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ሕግን በከፍተኛ ደረጃ የጣሰ መሆኑን አፅንዖት ሰጥቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0