የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ‘ግፊቶችን፣ ማዕቀቦችን፣ ገደቦችን እና ማስገደዶችን’ ይጠቀማል - የሚያንማር ባለሥልጣን

© telegram sputnik_ethiopiaየእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ‘ግፊቶችን፣ ማዕቀቦችን፣ ገደቦችን እና ማስገደዶችን’ ይጠቀማል - የሚያንማር ባለሥልጣን
የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ‘ግፊቶችን፣ ማዕቀቦችን፣ ገደቦችን እና ማስገደዶችን’ ይጠቀማል - የሚያንማር ባለሥልጣን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.05.2026
ሰብስክራይብ

የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ‘ግፊቶችን፣ ማዕቀቦችን፣ ገደቦችን እና ማስገደዶችን’ ይጠቀማል - የሚያንማር ባለሥልጣን

የሚያንማር ብሔራዊ የደህንነት አማካሪ ቲን አውንግ ሳን ከ2026 ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ በሰጡት መግለጫ፤ “በእነዚህ መሣሪያዎች አማካኝነት ኒኦ-ኮሎኒያሊዝም ቅርጹን ይለውጣል እንጂ እንደ ቀድሞው ጥንታዊ የቅኝ ግዛት ሥርዓት አይንቀሳቀስም” ብለዋል።

አክለውም ዘመናዊው የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት “የተለያዩ ዘዴዎችን ይጠቀማል” ያሉ ሲሆን፤ ይህም አንድ አገር በወታደራዊ ኃይል ተወሮ የቅኝ ግዛት ሥርዓት ይጫንበት የነበረውንና “በጦርነት ላይ ይተማመን የነበረውን” የድሮውን የቅኝ ግዛት አካሄድ የሚተካ ነው ሲሉ ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0