https://amh.sputniknews.africa/20260527/4141293.html
‘እኛ እውነተኛ የማደጋስካር ዘይቤ ያለው ዴሞክራሲን እየመሠረትን ነው’ ሲሉ የማደጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር አረጋገጡ
‘እኛ እውነተኛ የማደጋስካር ዘይቤ ያለው ዴሞክራሲን እየመሠረትን ነው’ ሲሉ የማደጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር አረጋገጡ
Sputnik አፍሪካ
‘እኛ እውነተኛ የማደጋስካር ዘይቤ ያለው ዴሞክራሲን እየመሠረትን ነው’ ሲሉ የማደጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር አረጋገጡጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በአገራቸው ውስጥ በንቃት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘውን ‘የሩሲያ ወዳጆች’ የተሰኘውን ንቅናቄ በተመለከተ... 27.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-27T17:04+0300
2026-05-27T17:04+0300
2026-05-27T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1b/4141140_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_78827be5006a9932018312bcfe48110e.jpg
‘እኛ እውነተኛ የማደጋስካር ዘይቤ ያለው ዴሞክራሲን እየመሠረትን ነው’ ሲሉ የማደጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር አረጋገጡጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በአገራቸው ውስጥ በንቃት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘውን ‘የሩሲያ ወዳጆች’ የተሰኘውን ንቅናቄ በተመለከተ ከስፑትኒክ አፍሪካ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ነው። ማሚቲያና ራጃኦናሪሰን እንዳሉት “ፓርቲ ለማቋቋም የሚፈልግ ማንኛውም አካል” ይህንን የማድረግ ነፃነት አለው።“እኛ የሌሎችን አገራት ዴሞክራሲ አንቀዳም። ነገር ግን እውነቱን ለመናገር ‘የሩሲያ ወዳጆች’ በማደጋስካር ውስጥ የፖለቲካ ሐሳባቸውን በነፃነት ማንጸባረቃቸው መልካም ነገር ነው” ብለዋል።ቃለ መጠይቁ የተሰጠው በሩሲያ ሞስኮ ግዛት በተካሄደው 1ኛው ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ጎን ለጎን ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
‘እኛ እውነተኛ የማደጋስካር ዘይቤ ያለው ዴሞክራሲን እየመሠረትን ነው’ ሲሉ የማደጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር አረጋገጡ
Sputnik አፍሪካ
‘እኛ እውነተኛ የማደጋስካር ዘይቤ ያለው ዴሞክራሲን እየመሠረትን ነው’ ሲሉ የማደጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር አረጋገጡ
2026-05-27T17:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1b/4141140_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_eeb42a655a186ab67b6f2c7f98c7be54.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘እኛ እውነተኛ የማደጋስካር ዘይቤ ያለው ዴሞክራሲን እየመሠረትን ነው’ ሲሉ የማደጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር አረጋገጡ
17:04 27.05.2026 (የተሻሻለ: 17:14 27.05.2026) ‘እኛ እውነተኛ የማደጋስካር ዘይቤ ያለው ዴሞክራሲን እየመሠረትን ነው’ ሲሉ የማደጋስካር ጠቅላይ ሚኒስትር አረጋገጡ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በአገራቸው ውስጥ በንቃት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘውን ‘የሩሲያ ወዳጆች’ የተሰኘውን ንቅናቄ በተመለከተ ከስፑትኒክ አፍሪካ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ነው። ማሚቲያና ራጃኦናሪሰን እንዳሉት “ፓርቲ ለማቋቋም የሚፈልግ ማንኛውም አካል” ይህንን የማድረግ ነፃነት አለው።
“እኛ የሌሎችን አገራት ዴሞክራሲ አንቀዳም። ነገር ግን እውነቱን ለመናገር ‘የሩሲያ ወዳጆች’ በማደጋስካር ውስጥ የፖለቲካ ሐሳባቸውን በነፃነት ማንጸባረቃቸው መልካም ነገር ነው” ብለዋል።
ቃለ መጠይቁ የተሰጠው በሩሲያ ሞስኮ ግዛት በተካሄደው 1ኛው ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ጎን ለጎን ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X