https://amh.sputniknews.africa/20260527/4140621.html
የሲኤንኤን ዘጋቢ በስታሮቤልስክ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ሲያስተባብሩ ከነበሩት የዩክሬን ወታደሮች ጋር አብሮ ሊሆን ይችል ነበር - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የሲኤንኤን ዘጋቢ በስታሮቤልስክ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ሲያስተባብሩ ከነበሩት የዩክሬን ወታደሮች ጋር አብሮ ሊሆን ይችል ነበር - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሲኤንኤን ዘጋቢ በስታሮቤልስክ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ሲያስተባብሩ ከነበሩት የዩክሬን ወታደሮች ጋር አብሮ ሊሆን ይችል ነበር - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ይህንን ድምዳሜ ላይ የደረሱት፣ በሩሲያ ኩርስክ ግዛት... 27.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-27T16:05+0300
2026-05-27T16:05+0300
2026-05-27T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1b/4140468_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_d7c1602d75da07725c78aac75dbb5dce.jpg
የሲኤንኤን ዘጋቢ በስታሮቤልስክ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ሲያስተባብሩ ከነበሩት የዩክሬን ወታደሮች ጋር አብሮ ሊሆን ይችል ነበር - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ይህንን ድምዳሜ ላይ የደረሱት፣ በሩሲያ ኩርስክ ግዛት በወረራው ላይ በመሳተፋቸው በሌሉበት የእስር ማዘዣ የወጣባቸውን የኒክ ፔይተን ዎልሽ በስታቭሮፖል ስለተፈጸመው የድሮን ጥቃት ያቀረቡትን ዘገባ ከመረመሩ በኋላ ነው።“የዩክሬን መከላከያ ሠራዊት ሲኤንኤንን የሚቀጥረው ገዳዮቻቸው በድሮን ጥቃት ሥራ ላይ እያሉ ታሪካቸውን በሰነድ እንዲያዘግብላቸው ነው” ሲሉም አክለዋል። ዛካሮቫ ሲኤንኤን የሎጂስቲክስ ምክንያቶችን በመጥቀስ ወደ ስታሮቤልስክ ሳይጓዝ መቅረቱንም አስታውሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሲኤንኤን ዘጋቢ በስታሮቤልስክ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ሲያስተባብሩ ከነበሩት የዩክሬን ወታደሮች ጋር አብሮ ሊሆን ይችል ነበር - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሲኤንኤን ዘጋቢ በስታሮቤልስክ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ሲያስተባብሩ ከነበሩት የዩክሬን ወታደሮች ጋር አብሮ ሊሆን ይችል ነበር - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
2026-05-27T16:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1b/4140468_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_22a2a82979cb02e14a8df03b9c5dbb8b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሲኤንኤን ዘጋቢ በስታሮቤልስክ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ሲያስተባብሩ ከነበሩት የዩክሬን ወታደሮች ጋር አብሮ ሊሆን ይችል ነበር - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
16:05 27.05.2026 (የተሻሻለ: 16:14 27.05.2026) የሲኤንኤን ዘጋቢ በስታሮቤልስክ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ሲያስተባብሩ ከነበሩት የዩክሬን ወታደሮች ጋር አብሮ ሊሆን ይችል ነበር - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ይህንን ድምዳሜ ላይ የደረሱት፣ በሩሲያ ኩርስክ ግዛት በወረራው ላይ በመሳተፋቸው በሌሉበት የእስር ማዘዣ የወጣባቸውን የኒክ ፔይተን ዎልሽ በስታቭሮፖል ስለተፈጸመው የድሮን ጥቃት ያቀረቡትን ዘገባ ከመረመሩ በኋላ ነው።
“የዩክሬን መከላከያ ሠራዊት ሲኤንኤንን የሚቀጥረው ገዳዮቻቸው በድሮን ጥቃት ሥራ ላይ እያሉ ታሪካቸውን በሰነድ እንዲያዘግብላቸው ነው” ሲሉም አክለዋል። ዛካሮቫ ሲኤንኤን የሎጂስቲክስ ምክንያቶችን በመጥቀስ ወደ ስታሮቤልስክ ሳይጓዝ መቅረቱንም አስታውሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X