በጥቁር አንበሳና ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታሎች የሚማሩ የሩዋንዳ የሕክምና ተማሪዎች የአዲስ አበባን የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

© telegram sputnik_ethiopiaበጥቁር አንበሳና ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታሎች የሚማሩ የሩዋንዳ የሕክምና ተማሪዎች የአዲስ አበባን የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
በጥቁር አንበሳና ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታሎች የሚማሩ የሩዋንዳ የሕክምና ተማሪዎች የአዲስ አበባን የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.05.2026
ሰብስክራይብ

  በጥቁር አንበሳና ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታሎች የሚማሩ የሩዋንዳ የሕክምና ተማሪዎች የአዲስ አበባን የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

የስፔሻሊቲ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙት ተማሪዎቹ የአርማህወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት፣ የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም፣ የአዲስ ማዕከላዊ ፓርክ እና የአዲስ ስፖርት ፓርክን ጎብኝተዋል።

የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ በወቅቱ ባደረጉት ንግግር የአርማህወር ሐንሰን ኢንስቲትዩት ለሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን ለምስራቅ አፍሪካ የሕክምና ምርምርና አቅም ግንባታ መሠረት መሆኑን ገልጸዋል።

የሩዋንዳ የሕክምና ተማሪዎቹ በበኩላቸው በጉብኝቱ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህልና እየተከናወኑ ስላሉ የልማት ሥራዎች ሰፊ ግንዛቤ ስለማግኘታቸው መግለፃቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
በጥቁር አንበሳና ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታሎች የሚማሩ የሩዋንዳ የሕክምና ተማሪዎች የአዲስ አበባን የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ - Sputnik አፍሪካ
1/7

2/7

3/7

4/7

5/7

6/7

7/7
1/7
2/7
3/7
4/7
5/7
6/7
7/7
አዳዲስ ዜናዎች
0