https://amh.sputniknews.africa/20260526/4149706.html
የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የምግብ ዋስትና በኢትዮጵያ፦ ከፖሊሲ ወደ ተግባር
የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የምግብ ዋስትና በኢትዮጵያ፦ ከፖሊሲ ወደ ተግባር
Sputnik አፍሪካ
የአየር ንብረት መዛባት እና የአፈር መጎሳቆል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን አነስተኛ አራሾችን ህልውና እየፈተኑ ይገኛሉ። ግብርናን ከምርት መጨመር ባለፈ የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም፣ ዘላቂነት እና ሉአላዊነትን ባገናዘበ መልኩ እንዴት መቅረፅ... 26.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-26T09:34+0300
2026-05-26T09:34+0300
2026-05-28T09:37+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1c/4149547_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_61f1bc53220a759d8e281bb4d21b27c4.png
የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የምግብ ዋስትና በኢትዮጵያ፦ ከፖሊሲ ወደ ተግባር
Sputnik አፍሪካ
"የምግብ ስርዓት የምንለው ከምርት ጀምሮ እያንዳንዱ ሂደት አልፎ ምግብ የሸማቹ አፍ ውስጥ እስከሚገባ ድረስ ያለውን አጠቃላይ ሰንሰለት ነው።... የአየር ንብረት ለውጥ በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ የዕሴት ሰንሰለቱ ላይ ምርታማነትንና ፍጆታን አደጋ ላይ የሚጥሉ መዛባቶችን እየፈጠረ ነው። የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የምግብ ሥርዓት መገንባት ማለት ሥርዓቱ እነዚህን አስደንጋጭ ክስተቶች መቋቋም እንዲችል ማድረግ ነው፤ በዚህም የቤተሰብን ኑሮ እና የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦትን በዘላቂነት ማስቀጠል ይቻላል።" ሲሉ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ሰላማዊት ገብረእግዚአብሔር (ዶ/ር ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
የአየር ንብረት መዛባት እና የአፈር መጎሳቆል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን አነስተኛ አራሾችን ህልውና እየፈተኑ ይገኛሉ። ታዲያ ግብርናን ከምርት መጨመር ባለፈ የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም፣ ዘላቂነት እና ሉአላዊነትን ባገናዘበ መልኩ እንዴት መቅረፅ እንችላለን? የፖሊሲ ማዕቀፎችስ በምድር ላይ ያለውን እውነታ በትክክል እያስተናገዱ ነው?
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ሰላማዊት ገብረእግዚአብሔር (ዶ/ር) ጋር ያደረግነውን ጥልቅ ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን መረጃ ያድምጡ ፡
የአየር ንብረት መዛባት እና የአፈር መጎሳቆል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን አነስተኛ አራሾችን ህልውና እየፈተኑ ይገኛሉ። ግብርናን ከምርት መጨመር ባለፈ የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም፣ ዘላቂነት እና ሉአላዊነትን ባገናዘበ መልኩ እንዴት መቅረፅ እንችላለን? የፖሊሲ ማዕቀፎችስ በምድር ላይ ያለውን እውነታ በትክክል እያስተናገዱ ነው?በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ሰላማዊት ገብረእግዚአብሔር (ዶ/ር) ጋር ያደረግነውን ጥልቅ ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን መረጃ ያድምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1c/4149547_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_bcab7ea5bc27ae974d8c91b141991c18.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የምግብ ዋስትና በኢትዮጵያ፦ ከፖሊሲ ወደ ተግባር
09:34 26.05.2026 (የተሻሻለ: 09:37 28.05.2026) "የምግብ ስርዓት የምንለው ከምርት ጀምሮ እያንዳንዱ ሂደት አልፎ ምግብ የሸማቹ አፍ ውስጥ እስከሚገባ ድረስ ያለውን አጠቃላይ ሰንሰለት ነው።... የአየር ንብረት ለውጥ በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ የዕሴት ሰንሰለቱ ላይ ምርታማነትንና ፍጆታን አደጋ ላይ የሚጥሉ መዛባቶችን እየፈጠረ ነው። የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የምግብ ሥርዓት መገንባት ማለት ሥርዓቱ እነዚህን አስደንጋጭ ክስተቶች መቋቋም እንዲችል ማድረግ ነው፤ በዚህም የቤተሰብን ኑሮ እና የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦትን በዘላቂነት ማስቀጠል ይቻላል።" ሲሉ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ሰላማዊት ገብረእግዚአብሔር (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
የአየር ንብረት መዛባት እና የአፈር መጎሳቆል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን አነስተኛ አራሾችን ህልውና እየፈተኑ ይገኛሉ። ግብርናን ከምርት መጨመር ባለፈ የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም፣ ዘላቂነት እና ሉአላዊነትን ባገናዘበ መልኩ እንዴት መቅረፅ እንችላለን? የፖሊሲ ማዕቀፎችስ በምድር ላይ ያለውን እውነታ በትክክል እያስተናገዱ ነው?
በዚህ
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣
በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ሰላማዊት ገብረእግዚአብሔር (ዶ/ር) ጋር ያደረግነውን ጥልቅ ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን መረጃ ያድምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox