እ.አ.አ. በ2030 የሕዝብ ትራንስፖርት ሙሉ በሙሉ ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ይሸጋገራል - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ዴኤታ

ሰብስክራይብ

እ.አ.አ. በ2030 የሕዝብ ትራንስፖርት ሙሉ በሙሉ ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ይሸጋገራል - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ዴኤታ

በርኦ ሀሰን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለመጠይቅ "እ.አ.አ በ2030 አዲስ የሚመዘገቡት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች 30 በመቶ ያህሉ በአገር ውስጥ የተገጣጠሙ ወይም በአገር ውስጥ የተመረቱ ይሆናሉ። በተጨማሪም የመንግሥት የመኪና ግዥዎች በሙሉ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ይሆናል።" ብለዋል።

ሚኒስትር ዴኤታው ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች በቪዲዮው ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0