የዩክሬን የሽብር ድርጊት በዓለም አቀፉ የደህንነት ፎረም ጎን ለጎን በተዘጋጀ ኤግዚቢሽን ላይ ተተንትኖና ተብራርቶ በግልፅ ቀረበ

ሰብስክራይብ

የዩክሬን የሽብር ድርጊት በዓለም አቀፉ የደህንነት ፎረም ጎን ለጎን በተዘጋጀ ኤግዚቢሽን ላይ ተተንትኖና ተብራርቶ በግልፅ ቀረበ

ኤግዚቢሽኑ የኪዬቭ አገዛዝ ባለፉት ዓመታት የፈጸማቸውን የጅምላ ጭፍጨፋዎች፣ በተለይም የ2014ቱን የኦዴሳ የጅምላ ጭፍጨፋ፣ እንዲሁም በቅርቡ በዶንባስ ስታሮቤልስክ የ21 ወጣቶችን ሕይወት የቀጠፈውን ወንጀል በድጋሚ የሚያስታውስ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0