በአዲስ አበባ የተገነባው ግዙፉና ዘመናዊው የላፍቶ ሆስፒታል ተመረቀ
18:36 26.05.2026 (የተሻሻለ: 18:55 26.05.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በአዲስ አበባ የተገነባው ግዙፉና ዘመናዊው የላፍቶ ሆስፒታል ተመረቀ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በ5.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈውንና እጅግ ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎችን የተሟሉለትን የላፍቶ ሆስፒታል በዛሬው ዕለት መርቀው አገልግሎት ማስጀመራቸውን አስታውቀዋል፡፡
“ሀገራችንን ቀዳሚ የሕክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግና ለሕክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ለመቀነስ የተሰነቀውን ታላቅ ራዕይ የሚያሳካው ዘመናዊው የላፍቶ ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።” ሲሉም በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
ሆስፒታሉ ቀደም ሲል ዜጎች ከፍተኛ ወጪ አውጥተው ወደ ውጭ በመጓዝ ያገኟቸው የነበሩትን እንደ ካንሰር፣ ውስብስብ የልብ ሕመምና ተያያዥ የሕክምና ሁኔታዎችን በዓለም አቀፍ ደረጃ እዚሁ ሀገራቸው ውስጥ እንዲያገኙ እንደሚያስችላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
ተቋሙ በሀገሪቱ ያለውን የሕክምና አገልግሎት አሰጣጥ በጥራት ደረጃ ወደ ላቀ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግርም ጠቁመዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/9
© telegram sputnik_ethiopia

2/9
© telegram sputnik_ethiopia

3/9
© telegram sputnik_ethiopia

4/9
© telegram sputnik_ethiopia

5/9
© telegram sputnik_ethiopia

6/9
© telegram sputnik_ethiopia

7/9
© telegram sputnik_ethiopia

8/9
© telegram sputnik_ethiopia

9/9
© telegram sputnik_ethiopia
1/9
© telegram sputnik_ethiopia
2/9
© telegram sputnik_ethiopia
3/9
© telegram sputnik_ethiopia
4/9
© telegram sputnik_ethiopia
5/9
© telegram sputnik_ethiopia
6/9
© telegram sputnik_ethiopia
7/9
© telegram sputnik_ethiopia
8/9
© telegram sputnik_ethiopia
9/9
© telegram sputnik_ethiopia