https://amh.sputniknews.africa/20260526/4125601.html
አፍሪካ ኢንዱስትሪዋን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ እሴት ጨማሪነት ማሸጋገር አለባት - የአፍሪካ ልማት ባንክ
አፍሪካ ኢንዱስትሪዋን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ እሴት ጨማሪነት ማሸጋገር አለባት - የአፍሪካ ልማት ባንክ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ኢንዱስትሪዋን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ እሴት ጨማሪነት ማሸጋገር አለባት - የአፍሪካ ልማት ባንክ ባንኩ በኮንጎ ብራዛቪል ባካሄደው ዓመታዊ ስብሰባ ላይ የአኅጉሪቱን የኢንዱስትሪ መመዘኛ ማውጫ እና የኢንቨስትመንት ባሮሜትር ሪፖርቶችን ይፋ... 26.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-26T17:43+0300
2026-05-26T17:43+0300
2026-05-26T17:52+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1a/4125700_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3ce8ed2c43d6ec09c46be14aff229acb.jpg
አፍሪካ ኢንዱስትሪዋን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ እሴት ጨማሪነት ማሸጋገር አለባት - የአፍሪካ ልማት ባንክ ባንኩ በኮንጎ ብራዛቪል ባካሄደው ዓመታዊ ስብሰባ ላይ የአኅጉሪቱን የኢንዱስትሪ መመዘኛ ማውጫ እና የኢንቨስትመንት ባሮሜትር ሪፖርቶችን ይፋ አድርጓል። አፍሪካ በማምረት አቅም ያላት ድርሻ አሁንም ከ2% በታች መሆኑን የጠቀሰው ሪፖርቱ፣ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣናን ውጤታማ ለማድረግ የረጅም ጊዜ ፋይናንስ እና ጠንካራ መሠረተ ልማት በአስቸኳይ እንደሚያስፈልግ አሳስቧል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ የአኅጉሪቱን ኢንዱስትሪ ወቅታዊ ቁመና የዘረዘረበትን ሪፖርት ከስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ኢንዱስትሪዋን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ እሴት ጨማሪነት ማሸጋገር አለባት - የአፍሪካ ልማት ባንክ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ኢንዱስትሪዋን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ እሴት ጨማሪነት ማሸጋገር አለባት - የአፍሪካ ልማት ባንክ
2026-05-26T17:43+0300
true
PT1M26S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1a/4125700_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_c59c41ab74835a49bec203718af5e602.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ኢንዱስትሪዋን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ እሴት ጨማሪነት ማሸጋገር አለባት - የአፍሪካ ልማት ባንክ
17:43 26.05.2026 (የተሻሻለ: 17:52 26.05.2026) አፍሪካ ኢንዱስትሪዋን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ እሴት ጨማሪነት ማሸጋገር አለባት - የአፍሪካ ልማት ባንክ ባንኩ በኮንጎ ብራዛቪል ባካሄደው ዓመታዊ ስብሰባ ላይ የአኅጉሪቱን የኢንዱስትሪ መመዘኛ ማውጫ እና የኢንቨስትመንት ባሮሜትር ሪፖርቶችን ይፋ አድርጓል።
አፍሪካ በማምረት አቅም ያላት ድርሻ አሁንም ከ2% በታች መሆኑን የጠቀሰው ሪፖርቱ፣ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣናን ውጤታማ ለማድረግ የረጅም ጊዜ ፋይናንስ እና ጠንካራ መሠረተ ልማት በአስቸኳይ እንደሚያስፈልግ አሳስቧል፡፡
የአፍሪካ ልማት ባንክ የአኅጉሪቱን ኢንዱስትሪ ወቅታዊ ቁመና የዘረዘረበትን ሪፖርት ከስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X