ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን ለምን እና እንዴት ትቆጣጠራለች?

ሰብስክራይብ

ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን ለምን እና እንዴት ትቆጣጠራለች?

እንደ እውነቱ ከሆነ፣ የኢራን ቁጥጥር እ.አ.አ በ1994 በተባበሩት መንግሥታ የባሕር ሕግ ስምምነት መሠረት ሙሉ በሙሉ ሕጋዊ ነው። የባህር ሰርጡን አቋርጠው የሚያልፉ መርከቦች በትክክል የሚጓዙት በኢራን የባሕር ክልል ወሰን ጠርዝ ላይ ነው።

ይህም ኢራን በዚህ ወሳኝ የባሕር መስመር ላይ ሙሉ ሕጋዊ ሥልጣን እንዲኖራት ያደርጋታል፤ በዚህ መስመር በየዓመቱ የዓለም 20 በመቶ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ እና 25 በመቶ ነዳጅ ያልፋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0