https://amh.sputniknews.africa/20260526/4123925.html
የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እየተጠናከረ መምጣቱን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፁ
የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እየተጠናከረ መምጣቱን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እየተጠናከረ መምጣቱን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፁ“ዲጂታላይዜሽን አገራትን በባርነት ለመግዛት አዲስ መሣሪያ ሊሆን ይችላል። ይህ ሊከላከሉት የተገባ ነው፤ መከላከል የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ... 26.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-26T15:08+0300
2026-05-26T15:08+0300
2026-05-26T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1a/4123772_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e15649fedf78b5b08ae50848e3c4ff43.jpg
የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እየተጠናከረ መምጣቱን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፁ“ዲጂታላይዜሽን አገራትን በባርነት ለመግዛት አዲስ መሣሪያ ሊሆን ይችላል። ይህ ሊከላከሉት የተገባ ነው፤ መከላከል የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ ደግሞ ታሪክን ማስታወስ ነው፤ አገራት መጀመሪያ እንዴት ቅኝ ግዛት እንደሆኑ፣ ከዚያም በምን ያህል ችግር ለራሳቸው ነፃነት እንደታገሉ ማሰብ ያስፈልጋል። የእነዚህን አገራት ሉዓላዊነት ጠብቆ ማቆየት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነም ማስተዋል ይገባል” ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ አፍሪክ ዘጋቢ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እየተጠናከረ መምጣቱን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እየተጠናከረ መምጣቱን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፁ
2026-05-26T15:08+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1a/4123772_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_b6e7afa1ac3fefda277a20057bd43a1a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እየተጠናከረ መምጣቱን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፁ
15:08 26.05.2026 (የተሻሻለ: 15:14 26.05.2026) የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እየተጠናከረ መምጣቱን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፁ
“ዲጂታላይዜሽን አገራትን በባርነት ለመግዛት አዲስ መሣሪያ ሊሆን ይችላል። ይህ ሊከላከሉት የተገባ ነው፤ መከላከል የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ ደግሞ ታሪክን ማስታወስ ነው፤ አገራት መጀመሪያ እንዴት ቅኝ ግዛት እንደሆኑ፣ ከዚያም በምን ያህል ችግር ለራሳቸው ነፃነት እንደታገሉ ማሰብ ያስፈልጋል። የእነዚህን አገራት ሉዓላዊነት ጠብቆ ማቆየት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነም ማስተዋል ይገባል” ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ አፍሪክ ዘጋቢ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X