https://amh.sputniknews.africa/20260526/4123475.html
ቀጣናዊ ትብብር በደቡብ አፍሪካ ያለውን ፀረ-ስደተኛ ውጥረት ለማርገብ ቁልፍ መፍትሔ ነው - የመከላከያ ሚኒስትር
ቀጣናዊ ትብብር በደቡብ አፍሪካ ያለውን ፀረ-ስደተኛ ውጥረት ለማርገብ ቁልፍ መፍትሔ ነው - የመከላከያ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ቀጣናዊ ትብብር በደቡብ አፍሪካ ያለውን ፀረ-ስደተኛ ውጥረት ለማርገብ ቁልፍ መፍትሔ ነው - የመከላከያ ሚኒስትርየድንበር ጥበቃ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት ብቻ ሸክም ሊሆን አይችልም፤ ጎረቤት የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ አገራት የጋራ ድንበሮችን... 26.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-26T14:40+0300
2026-05-26T14:40+0300
2026-05-26T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1a/4123322_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_1cf0f62e11ade9f2dd81057bc3d7fe97.jpg
ቀጣናዊ ትብብር በደቡብ አፍሪካ ያለውን ፀረ-ስደተኛ ውጥረት ለማርገብ ቁልፍ መፍትሔ ነው - የመከላከያ ሚኒስትርየድንበር ጥበቃ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት ብቻ ሸክም ሊሆን አይችልም፤ ጎረቤት የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ አገራት የጋራ ድንበሮችን በማስከበር ረገድ መተባበር አለባቸው ሲሉ ሚኒስትር አንጂ ሞትሼካ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል።በመሆኑም ደቡብ አፍሪካ የማኅበሩ ሊቀመንበርነቷን በመጠቀም በጋራ ድንበር አስተዳደር ዙሪያ ከቀጣናው አጋሮች ጋር ለመወያየት እየሰራችበት መሆኑን ሚኒስትሯ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ ይህንን ያመለከቱት ሕገ-ወጥ ስደትን በመቃወም ከተቀሰቀሱት ሰልፎች ጋር ተያይዞ መንግሥት ካካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ቀጣናዊ ትብብር በደቡብ አፍሪካ ያለውን ፀረ-ስደተኛ ውጥረት ለማርገብ ቁልፍ መፍትሔ ነው - የመከላከያ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ቀጣናዊ ትብብር በደቡብ አፍሪካ ያለውን ፀረ-ስደተኛ ውጥረት ለማርገብ ቁልፍ መፍትሔ ነው - የመከላከያ ሚኒስትር
2026-05-26T14:40+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/1a/4123322_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_cb902d5d7756108f8390d7b2cde5a104.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቀጣናዊ ትብብር በደቡብ አፍሪካ ያለውን ፀረ-ስደተኛ ውጥረት ለማርገብ ቁልፍ መፍትሔ ነው - የመከላከያ ሚኒስትር
14:40 26.05.2026 (የተሻሻለ: 14:44 26.05.2026) ቀጣናዊ ትብብር በደቡብ አፍሪካ ያለውን ፀረ-ስደተኛ ውጥረት ለማርገብ ቁልፍ መፍትሔ ነው - የመከላከያ ሚኒስትር
የድንበር ጥበቃ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት ብቻ ሸክም ሊሆን አይችልም፤ ጎረቤት የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ አገራት የጋራ ድንበሮችን በማስከበር ረገድ መተባበር አለባቸው ሲሉ ሚኒስትር አንጂ ሞትሼካ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል።
በመሆኑም ደቡብ አፍሪካ የማኅበሩ ሊቀመንበርነቷን በመጠቀም በጋራ ድንበር አስተዳደር ዙሪያ ከቀጣናው አጋሮች ጋር ለመወያየት እየሰራችበት መሆኑን ሚኒስትሯ ገልጸዋል።
ሚኒስትሯ ይህንን ያመለከቱት ሕገ-ወጥ ስደትን በመቃወም ከተቀሰቀሱት ሰልፎች ጋር ተያይዞ መንግሥት ካካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X