ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ፣ ባለሙያዎቹን በአካል ብቃትና በሀገር ፍቅር ሥነ-ልቦና ግንባታ ዙሪያ ለአንድ ወር በማሰልጠን ማስመረቁን የመከላከያ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡

© telegram sputnik_ethiopiaወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ፣ ባለሙያዎቹን በአካል ብቃትና በሀገር ፍቅር ሥነ-ልቦና ግንባታ ዙሪያ ለአንድ ወር በማሰልጠን ማስመረቁን የመከላከያ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡
ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ፣ ባለሙያዎቹን በአካል ብቃትና በሀገር ፍቅር ሥነ-ልቦና ግንባታ ዙሪያ ለአንድ ወር በማሰልጠን ማስመረቁን የመከላከያ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.05.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር ኃይል አካዳሚ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እጩ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አሠልጥኖ አስመረቀ

‍‍ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ፣ ባለሙያዎቹን በአካል ብቃትና በሀገር ፍቅር ሥነ-ልቦና ግንባታ ዙሪያ ለአንድ ወር በማሰልጠን ማስመረቁን የመከላከያ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡

በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአየር ኃይል ስታፍ አስተባባሪ ብርጋዲየር ጀነራል አበበ ተካ፣ ተመራቂዎች ከሠራዊቱ ያገኙትን የሀገር ፍቅር ስሜት እና ሥነ-ምግባር በተግባር እንዲያሳዩ አሳስበዋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ላቀ ታደሰ በበኩላቸው በሁለቱ ተቋማት መካከል ያለው የሥራ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ መሸጋገሩን አመላክተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ፣ ባለሙያዎቹን በአካል ብቃትና በሀገር ፍቅር ሥነ-ልቦና ግንባታ ዙሪያ ለአንድ ወር በማሰልጠን ማስመረቁን የመከላከያ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ፣ ባለሙያዎቹን በአካል ብቃትና በሀገር ፍቅር ሥነ-ልቦና ግንባታ ዙሪያ ለአንድ ወር በማሰልጠን ማስመረቁን የመከላከያ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ፣ ባለሙያዎቹን በአካል ብቃትና በሀገር ፍቅር ሥነ-ልቦና ግንባታ ዙሪያ ለአንድ ወር በማሰልጠን ማስመረቁን የመከላከያ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0