የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የምዕራባውያን መሪዎች ተጠያቂነትን ለማስቀረት እየጣረ ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የምዕራባውያን መሪዎች ተጠያቂነትን ለማስቀረት እየጣረ ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ይህ “ከፊል-ተቋም” (የመንግስት መዋቅር ያልሆነ፤ ሆኖም የመንግሥትን ሥራ የሚያግዝ) ለብዙ ዓመታት ትኩረቱን ያደረገው በዋናነት በአፍሪካ አገራት ባሉ ሁኔታዎች ላይ መሆኑን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ገልጸዋል፡፡

ቃል አቀባይዋ፣ “እስከ ዛሬ ድረስ፣ ጉዳያቸው ወደ ፍርድ ቤቱ ያመራላቸው ተከሳሾች በሙሉ፣ ብታምኑም ባታምኑም አፍሪካውያን ናቸው። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ግልጽ ባልሆኑ ምክንያቶች፣ ይህ የዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት የኔቶ አገራት በአፍጋኒስታን፣ በኢራቅ፣ በኢራን፣ በሊቢያ ወይም በካሪቢያን ተፋሰስ ውስጥ በፈጸሟቸው ወንጀሎች ላይ በቁም ነገር አጣርቶ፣ መርምሮ እና በእርግጠኝነት ምንም ዓይነት የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላልፎ አያውቅም”  ሲሉ በዓለም አቀፍ የደኅንነት ፎረም ስብሰባ ላይ ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0