ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ጥፋተኛ የሚያደርገው በምዕራባውያን ዘንድ የማይፈለጉ ሰዎችን ብቻ ነው - ሞስኮ

© telegram sputnik_ethiopiaዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ጥፋተኛ የሚያደርገው በምዕራባውያን ዘንድ የማይፈለጉ ሰዎችን ብቻ ነው - ሞስኮ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ጥፋተኛ የሚያደርገው በምዕራባውያን ዘንድ የማይፈለጉ ሰዎችን ብቻ ነው - ሞስኮ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.05.2026
ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ጥፋተኛ የሚያደርገው በምዕራባውያን ዘንድ የማይፈለጉ ሰዎችን ብቻ ነው - ሞስኮ

ይህ አድሎአዊ የፍትሕ ሂደት ተግባራዊ የሚደረገው አብዛኛውን ጊዜ በዘር ላይ በተመሠረቱ ምክንያቶች እንደሆነ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናግረዋል፡፡

ማሪያ ዛካሮቫ፣ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ዓላማው ‘የምዕራባውያን መሪዎች ተጠያቂ እንዳይሆኑ ማድረግ’ እና የአፍሪካ መሪዎች በከባዱ ዓለም አቀፍ ወንጀሎች ውስጥ ተባባሪ ናቸው የሚለውን ሥር የሰደደ አመለካከት ይዞ ማቆየት እንደሆነ ይታያል ብለዋል።

ቃል አቀባይዋ ይህንን መግለጫ የሰጡት፣ የዓለም አቀፉ የደህንነት ፎረም አካል ሆኖ በተካሄደው እና “የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት መዋጋት፦ የአላጫ ሕዝብ ለሚኖርባቸው አገራት ደህንነትን ለማረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ” በተሰኘው ኮንፈረንስ ላይ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0