https://amh.sputniknews.africa/20260525/4616863.html
ከአፍሪካ ሉዓላዊነት እስከ ባለብዙ-ዋልታ ዓለም
ከአፍሪካ ሉዓላዊነት እስከ ባለብዙ-ዋልታ ዓለም
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሀመድ (ዶ/ር) ጋር በመሆን እ.ኤ.አ በግንቦት 19 እና 20 ፣ 2026 ወር አጋማሽ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቻይና ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት ተከትሎ... 25.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-25T16:38+0300
2026-05-25T16:38+0300
2026-07-11T16:38+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4616704_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_8cd5162050b1b2cf36f09f1c18045804.png
ከአፍሪካ ሉዓላዊነት እስከ ባለብዙ-ዋልታ ዓለም
Sputnik አፍሪካ
"ይህ (በሀገር ውስጥ ምንዛሬ የመገበያየት ሞዴል) አገሮችን በፋይናንስ ማዕቀብ ከሚያስረው ስዊፍት [Swift] የክፍያ ስርዓት ለመውጣት ጥሩና ውጤታማ መንገድ ነው ብዬ አምናለሁ። ይህ ሞዴል የደቡባዊው ንፍቀ ክበብ ሀብት በምዕራባውያን ኃይሎች እጅ እንዲያዝ እና እንዲወረስ ተጋላጭ ከማድረግ ይልቅ፣ እዚሁ በደቡባዊው ንፍቀ ክበብ ውስጥ ተከማችቶ ለሕዝብ ጥቅም እንዲውል መንገድ ይከፍታል።" ሲሉ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሀመድ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሀመድ (ዶ/ር) ጋር በመሆን እ.ኤ.አ በግንቦት 19 እና 20 ፣ 2026 ወር አጋማሽ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቻይና ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት ተከትሎ ሞስኮ እና ቤጂንግ የፈረሙት ታሪካዊው የጋራ መግለጫ ለአዲሱ የዓለም የኃይል ሚዛን ምን ትርጉም አለው? የሚለውን የምንቃኝ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ፣ በየዓመቱ ግንቦት 17 የሚከበረውን የአፍሪካ ቀን ለአህጉሪቱ እውነተኛ ነፃነት እና ሉዓላዊነት ምን አዲስ ጥያቄዎችን እና የቤት ስራዎችን ይዞልን መጥቷል? የሚለውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናት ማዕከል መምህር ጌታቸው ካሳ(ዶ/ር) እና የታሪክ እና ቅርስ ጥበቃ ስርአተ-ትምህርት ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ ተረፈ ወርቁ ጋር ተወያይተንበታል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሀመድ (ዶ/ር) ጋር በመሆን እ.ኤ.አ በግንቦት 19 እና 20 ፣ 2026 ወር አጋማሽ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቻይና ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት ተከትሎ ሞስኮ እና ቤጂንግ የፈረሙት ታሪካዊው የጋራ መግለጫ ለአዲሱ የዓለም የኃይል ሚዛን ምን ትርጉም አለው? የሚለውን የምንቃኝ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ፣ በየዓመቱ ግንቦት 17 የሚከበረውን የአፍሪካ ቀን ለአህጉሪቱ እውነተኛ ነፃነት እና ሉዓላዊነት ምን አዲስ ጥያቄዎችን እና የቤት ስራዎችን ይዞልን መጥቷል? የሚለውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናት ማዕከል መምህር ጌታቸው ካሳ(ዶ/ር) እና የታሪክ እና ቅርስ ጥበቃ ስርአተ-ትምህርት ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ ተረፈ ወርቁ ጋር ተወያይተንበታል፡፡ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ: ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4616704_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_9e1cf886fc745a420033fc214e417f26.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ከአፍሪካ ሉዓላዊነት እስከ ባለብዙ-ዋልታ ዓለም
16:38 25.05.2026 (የተሻሻለ: 16:38 11.07.2026) "ይህ (በሀገር ውስጥ ምንዛሬ የመገበያየት ሞዴል) አገሮችን በፋይናንስ ማዕቀብ ከሚያስረው ስዊፍት [Swift] የክፍያ ስርዓት ለመውጣት ጥሩና ውጤታማ መንገድ ነው ብዬ አምናለሁ። ይህ ሞዴል የደቡባዊው ንፍቀ ክበብ ሀብት በምዕራባውያን ኃይሎች እጅ እንዲያዝ እና እንዲወረስ ተጋላጭ ከማድረግ ይልቅ፣ እዚሁ በደቡባዊው ንፍቀ ክበብ ውስጥ ተከማችቶ ለሕዝብ ጥቅም እንዲውል መንገድ ይከፍታል።" ሲሉ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሀመድ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣
በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሀመድ (ዶ/ር) ጋር በመሆን
እ.ኤ.አ በግንቦት 19 እና 20 ፣ 2026 ወር አጋማሽ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቻይና ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት ተከትሎ ሞስኮ እና ቤጂንግ የፈረሙት ታሪካዊው የጋራ መግለጫ ለአዲሱ የዓለም የኃይል ሚዛን ምን ትርጉም አለው? የሚለውን የምንቃኝ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ፣ በየዓመቱ ግንቦት 17 የሚከበረውን የአፍሪካ ቀን ለአህጉሪቱ እውነተኛ ነፃነት እና ሉዓላዊነት ምን አዲስ ጥያቄዎችን እና የቤት ስራዎችን ይዞልን መጥቷል? የሚለውን በ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናት ማዕከል መምህር ጌታቸው ካሳ(ዶ/ር) እና
የታሪክ እና ቅርስ ጥበቃ ስርአተ-ትምህርት ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ ተረፈ ወርቁ ጋር ተወያይተንበታል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox