https://amh.sputniknews.africa/20260525/4117518.html
የውጭ አገር ዜጎች በተቻለ ፍጥነት ከኪዬቭ እንዲወጡ፣ እንዲሁም ነዋሪዎች ከወታደራዊ እና ከአስተዳደራዊ መሠረተ-ልማት ተቋማት እንዲርቁ ሚኒስቴሩ መክሯል።
የውጭ አገር ዜጎች በተቻለ ፍጥነት ከኪዬቭ እንዲወጡ፣ እንዲሁም ነዋሪዎች ከወታደራዊ እና ከአስተዳደራዊ መሠረተ-ልማት ተቋማት እንዲርቁ ሚኒስቴሩ መክሯል።
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር በኪዬቭ በሚገኙ የወታደራዊ ተቋማት ላይ የታቀዱ ጥቃቶችን መሰንዘር መጀመሩን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀየውጭ አገር ዜጎች በተቻለ ፍጥነት ከኪዬቭ እንዲወጡ፣ እንዲሁም ነዋሪዎች ከወታደራዊ እና ከአስተዳደራዊ መሠረተ-ልማት ተቋማት... 25.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-25T20:08+0300
2026-05-25T20:08+0300
2026-05-25T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/19/4117365_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_c1b2782c5a2c45a41454897008799e62.jpg
የሩሲያ ጦር በኪዬቭ በሚገኙ የወታደራዊ ተቋማት ላይ የታቀዱ ጥቃቶችን መሰንዘር መጀመሩን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀየውጭ አገር ዜጎች በተቻለ ፍጥነት ከኪዬቭ እንዲወጡ፣ እንዲሁም ነዋሪዎች ከወታደራዊ እና ከአስተዳደራዊ መሠረተ-ልማት ተቋማት እንዲርቁ ሚኒስቴሩ መክሯል።የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በስታሮቤልስክ ላይ የተፈጸመው ጥቃት የመጨረሻው ወሰን ላይ መድረሱ አመላካች ነው ብሏል። ቀደም ሲል ዩክሬን በሉጋንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የተማሪዎች ማደሪያ ላይ በድሮን ጥቃት የፈጸመች ሲሆን፣ በጥቃቱ 21 ተማሪዎች መገደላቸው እና ሌሎች በርካቶች መቁሰላቸው ተዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/19/4117365_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_67da9147e416a7eb897e8e8cfc290fd4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የውጭ አገር ዜጎች በተቻለ ፍጥነት ከኪዬቭ እንዲወጡ፣ እንዲሁም ነዋሪዎች ከወታደራዊ እና ከአስተዳደራዊ መሠረተ-ልማት ተቋማት እንዲርቁ ሚኒስቴሩ መክሯል።
20:08 25.05.2026 (የተሻሻለ: 20:14 25.05.2026) የሩሲያ ጦር በኪዬቭ በሚገኙ የወታደራዊ ተቋማት ላይ የታቀዱ ጥቃቶችን መሰንዘር መጀመሩን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
የውጭ አገር ዜጎች በተቻለ ፍጥነት ከኪዬቭ እንዲወጡ፣ እንዲሁም ነዋሪዎች ከወታደራዊ እና ከአስተዳደራዊ መሠረተ-ልማት ተቋማት እንዲርቁ ሚኒስቴሩ መክሯል።
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በስታሮቤልስክ ላይ የተፈጸመው ጥቃት የመጨረሻው ወሰን ላይ መድረሱ አመላካች ነው ብሏል።
ቀደም ሲል ዩክሬን በሉጋንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የተማሪዎች ማደሪያ ላይ በድሮን ጥቃት የፈጸመች ሲሆን፣ በጥቃቱ 21 ተማሪዎች መገደላቸው እና ሌሎች በርካቶች መቁሰላቸው ተዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X