የአፍሪካ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ተሞክሮ ተመድ ውስጥ በዶንባስ ላይ የሚሰነዘረውን የምዕራባውያንን ፕሮፓጋንዳ ለመመከት ይረዳል - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ተሞክሮ ተመድ ውስጥ በዶንባስ ላይ የሚሰነዘረውን የምዕራባውያንን ፕሮፓጋንዳ ለመመከት ይረዳል - ላቭሮቭ

“በተባበሩት መንግሥታት (ተመድ) በምናደርገው የጋራ እንቅስቃሴ፤ የምዕራባውያንን ባዶ እና ፍጹም አሳማኝ ያልሆነ ፕሮፓጋንዳ፣ በዚህ ጉዳይ ላይ የይዞታ አንድነትን መፈክር በማንገብ የናዚን ሥርዓት ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት በውጭ አገር አገዛዝ ሥር ለመኖር እምቢ ካሉት የአፍሪካ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እውነተኛ የሕይወት ተሞክሮ በመነሳት እነዚህን የፕሮፓጋንዳ ተንኮሎች እንመክታቸዋለን” ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ቀንን ለማክበር በሞስኮ በተዘጋጀው የግብዣ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0