አፍሪካ ለረጅም ዘመናት በቅኝ ግዛት ኃይሎች አይነተ ብዙ ኢ-ሰብዓዊ ግፎች ተፈጽመውባታል - የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ለረጅም ዘመናት በቅኝ ግዛት ኃይሎች አይነተ ብዙ ኢ-ሰብዓዊ ግፎች ተፈጽመውባታል - የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር

ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ይህን ጥቁር የታሪክ ክፍል ለበቀል ሳይሆን ለትምህርት መዘከር እንደሚገባም በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች በተከበረው 63ኛው የአፍሪካ ቀን መርሃግብር ላይ ገልጸዋል።

ሊቀ-መንበሩ፣ ትውልዱ ሰላማዊ፣ የተዋሃደች እና የበለፀገች አፍሪካ ግንባታን የማስቀጠል አደራ እንዳለበት ማሳሰባቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል።

አሊ ዩሱፍ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች በስፑትኒክ አፍሪካ የቪዲዮ ጥንቅር ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0