https://amh.sputniknews.africa/20260525/4115307.html
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ ሊሰነዘር የነበረን የሽብር ጥቃት አከሸፈ
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ ሊሰነዘር የነበረን የሽብር ጥቃት አከሸፈ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ ሊሰነዘር የነበረን የሽብር ጥቃት አከሸፈ“አርሄኒየስ” የተባለችው መርከብ ከቤልጂየሟ አንትወርፕ ወደ ሩሲያው ኡስት-ሉጋ ወደብ ከደረሰች በኋላ፣ የደህንነት ኃይሎች በሞተር ክፍሉ አካባቢ በውጪ... 25.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-25T18:00+0300
2026-05-25T18:00+0300
2026-05-25T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/19/4115154_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_53b766be076a7d59ee37276cac675aa3.jpg
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ ሊሰነዘር የነበረን የሽብር ጥቃት አከሸፈ“አርሄኒየስ” የተባለችው መርከብ ከቤልጂየሟ አንትወርፕ ወደ ሩሲያው ኡስት-ሉጋ ወደብ ከደረሰች በኋላ፣ የደህንነት ኃይሎች በሞተር ክፍሉ አካባቢ በውጪ በኩል ተጣብቀው የነበሩ የማግኜት ፈንጂዎችን አግኝተዋል።ባለሙያዎች መርከቧ በሩሲያ ግዛት ውስጥ እያለች ፈንጂው ሊገጠምባት እንደማይችል አረጋግጠዋል።ይሁን እንጂ መርከቧ በቤልጂየም በነበረችበት ወቅት በአንትወርፕ ወደብ ላይ በተቀሰቀሰ አድማ ምክንያት በሚል ሰበብ ለ24 ሠዓታት ያህል መልሕቅ ጥላ እንድትቆም ተደርጎ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ ሊሰነዘር የነበረን የሽብር ጥቃት አከሸፈ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ ሊሰነዘር የነበረን የሽብር ጥቃት አከሸፈ
2026-05-25T18:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/19/4115154_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_dc9c658e19c610dddf4da319f1f10239.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ ሊሰነዘር የነበረን የሽብር ጥቃት አከሸፈ
18:00 25.05.2026 (የተሻሻለ: 18:04 25.05.2026) የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ ሊሰነዘር የነበረን የሽብር ጥቃት አከሸፈ
“አርሄኒየስ” የተባለችው መርከብ ከቤልጂየሟ አንትወርፕ ወደ ሩሲያው ኡስት-ሉጋ ወደብ ከደረሰች በኋላ፣ የደህንነት ኃይሎች በሞተር ክፍሉ አካባቢ በውጪ በኩል ተጣብቀው የነበሩ የማግኜት ፈንጂዎችን አግኝተዋል።
ባለሙያዎች መርከቧ በሩሲያ ግዛት ውስጥ እያለች ፈንጂው ሊገጠምባት እንደማይችል አረጋግጠዋል።
ይሁን እንጂ መርከቧ በቤልጂየም በነበረችበት ወቅት በአንትወርፕ ወደብ ላይ በተቀሰቀሰ አድማ ምክንያት በሚል ሰበብ ለ24 ሠዓታት ያህል መልሕቅ ጥላ እንድትቆም ተደርጎ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X