የአፍሪካ-ሩሲያ አጋርነት ዋነኛ ትኩረት የሆነበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ የአፍሪካ ቀን ንግግር ዋና ዋና መግለጫዎች

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ-ሩሲያ አጋርነት ዋነኛ ትኩረት የሆነበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ የአፍሪካ ቀን ንግግር ዋና ዋና መግለጫዎች

አፍሪካ እና ላቲን አሜሪካ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውክልናቸውን ለማጠናከር ሩሲያ ድጋፍ ታደርጋለች፡፡

አፍሪካ የአኅጉሪቱን ነፃነት እና የመከላከያ አቅም በማጠናከር ረገድ ሞስኮ ያደረገችለትን እገዛ አለመርሳቷን ሩሲያ ታደንቃለች፡፡

ሩሲያ፣ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዐቢይ ይዘቶች ላይ በትኩረት እየሠራች ነው፡፡

ሞስኮ በሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ አዲስ የድርጊት መርሃ-ግብር እንደሚጸድቅ ትጠብቃለች፡፡

ሩሲያ ለሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ወደ ሞስኮ የሚመጡትን የአፍሪካ መሪዎችን በደስታ ለመቀበል ዝግጁ ናት ሲሉ ላቭሮቭ ፑቲን የአፍሪካ ቀን አስመልክቶ ያስተላለፉትን መልዕክት በንባብ አቅርበዋ፡፡

ከአፍሪካ ጋር ያለው የንግድ ልውውጥ በፍጥነት እያደገ ቢሆንም፣ በዚህ ዘርፍ ገና ብዙ የሚሰሩ ሥራዎች ይቀራሉ፡፡

ሩስያ የኃይል፣ የምግብና የዲጂታል ሉዓላዊንትን ማጠናከር ላይ ያላትን ልምድ ለአፍሪካ ለማካፈል ዝግጁ ናት፡፡

ሞስኮ የአፍሪካ ሕብረት ለቅኝ ግዛት እና ለባሪያ ንግድ መዘዞች ካሳ ለማግኘት ያሳለፈውን ውሳኔ ትደግፋለች፡፡

ሰርጌ ላቭሮቭ የአፍሪካ ቀንን ምክንያት በማድረግ በሞስኮ በተዘጋጀው የግብዣ ሥነ-ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር ሙሉ የቪዲዮ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0