- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

የአፍሪካ ቀን፦ የአኅጉሪቱ ቁልፍ ቅድሚያዎች

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ቀን፦ የአኅጉሪቱ ቁልፍ ቅድሚያዎች

የዛሬ 63 ዓመት ግንቦት 17 ቀን 1955 ዓ.ም 32 ነፃ የአፍሪካ አገራት መሪዎች በአዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን መሰረቱ። ይህ አኅጉሪቱን ከቅኝ ግዛት ነፃ ለማውጣትና ትብብርን ለመፍጠር የተከናወነ ታሪካዊ ተግባር 'የአፍሪካ ቀን' መከበር የጀመረበት ዋነኛ ምክንያት ሆኗል።

በአሁኑ ወቅት አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪ፣ ሰላማዊ እና የበለጸገች እንድትሆን ቅድሚያ ልትሰጣቸው የሚገቡ ዐቢይ አኅጉራዊ ጉዳዮችን ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0