https://amh.sputniknews.africa/20260525/4107530.html
"ኢትዮጵያ ከሁሉም የአፍሪካ ሀገር ጎን በአብሮነት ትቆማለች" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
"ኢትዮጵያ ከሁሉም የአፍሪካ ሀገር ጎን በአብሮነት ትቆማለች" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
Sputnik አፍሪካ
"ኢትዮጵያ ከሁሉም የአፍሪካ ሀገር ጎን በአብሮነት ትቆማለች" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ ከ63 ዓመታት በፊት፣ አባቶቻችን እዚህ አዲስ አበባ ላይ ተሰባስበው ነፃ እና የተባበረች አፍሪካን ለማለም... 25.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-25T10:42+0300
2026-05-25T10:42+0300
2026-05-25T10:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/19/4107377_0:65:960:605_1920x0_80_0_0_def3a543e4c55519acdea2754a4eb61c.jpg
"ኢትዮጵያ ከሁሉም የአፍሪካ ሀገር ጎን በአብሮነት ትቆማለች" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ ከ63 ዓመታት በፊት፣ አባቶቻችን እዚህ አዲስ አበባ ላይ ተሰባስበው ነፃ እና የተባበረች አፍሪካን ለማለም ደፍረዋል፤ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያ ህልም እስከ ዛሬ እያበራ እንደሚገኝ ቀኑን አስመልክቶ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡ "ዛሬ፣ ኢትዮጵያ እንደ ኩሩ የአፍሪካ ሕብረት መገኛነቷ፣ በዚሁ የአንድነት መንፈስ ከሁሉም የአፍሪካ ሀገር ጎን በአብሮነት ትቆማለች። ሥራው ገና አልተጠናቀቀም። ከቃል ወደ ተግባር፣ ከዕቅድ ወደ እድገት እንገስግስ።" ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያው መሪ፣ የአፍሪካ ትልቁ ሀብት ሁልጊዜም ሕዝቧ መሆኑን በመግለጽ አኅጉሪቱ በአንድነት ከፍ እንደምትል ያላቸውን ጽኑ ተስፋ አመላክተዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/19/4107377_34:0:927:670_1920x0_80_0_0_adbd9ad21e4138ee2cc74163bf3716fc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ኢትዮጵያ ከሁሉም የአፍሪካ ሀገር ጎን በአብሮነት ትቆማለች" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
10:42 25.05.2026 (የተሻሻለ: 10:44 25.05.2026) "ኢትዮጵያ ከሁሉም የአፍሪካ ሀገር ጎን በአብሮነት ትቆማለች" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
ከ63 ዓመታት በፊት፣ አባቶቻችን እዚህ አዲስ አበባ ላይ ተሰባስበው ነፃ እና የተባበረች አፍሪካን ለማለም ደፍረዋል፤ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያ ህልም እስከ ዛሬ እያበራ እንደሚገኝ ቀኑን አስመልክቶ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡
"ዛሬ፣ ኢትዮጵያ እንደ ኩሩ የአፍሪካ ሕብረት መገኛነቷ፣ በዚሁ የአንድነት መንፈስ ከሁሉም የአፍሪካ ሀገር ጎን በአብሮነት ትቆማለች። ሥራው ገና አልተጠናቀቀም። ከቃል ወደ ተግባር፣ ከዕቅድ ወደ እድገት እንገስግስ።" ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያው መሪ፣ የአፍሪካ ትልቁ ሀብት ሁልጊዜም ሕዝቧ መሆኑን በመግለጽ አኅጉሪቱ በአንድነት ከፍ እንደምትል ያላቸውን ጽኑ ተስፋ አመላክተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X