በሩሲያዋ ከተማ የተፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ በኪዬቭ አገዛዝ የክስ መዝገብ ውስጥ ይካተታል - የሩሲያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር
09:57 25.05.2026 (የተሻሻለ: 10:04 25.05.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በሩሲያዋ ከተማ የተፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ በኪዬቭ አገዛዝ የክስ መዝገብ ውስጥ ይካተታል - የሩሲያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር
ያና ላንትራቶቫ በማኅበራዊ ገጻቸው ያሰፈሯቸው ሌሎች መግለጫዎች፦
🟠 ዩክሬን በኮሌጁ ላይ የፈጸመችው ጥቃት አንዳችም ጥርጥር የሌለው የጦር ወንጀል ነው፡፡
🟠 ከመላው ሩሲያ የተወጣጡ ሰዎች ለቆሰሉት ወገኖች ደም እየለገሱ ይገኛሉ፡፡
🟠 የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች፣ የሕክምና ባለሙያዎች፣ የሥነ-ልቦና ባለሙያዎች እና በጎ ፈቃደኞች በስፍራው በመገኘት የጽዳት እና የማዳን ሥራዎችን እያከናወኑ ይገኛሉ፡፡
🟠 በጥቃቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ቤተሰቦች ጊዜያዊ የመጠለያ ማዕከላት ተዘጋጅተዋል።
በስታሮቤልስክ በኮሌጁ ላይ የደረሰውን የዩክሬን ጥቃት ለመመልከት ስፍራውን የጎበኙ የውጭ አገር ጋዜጠኞች እውነታውን መመልከት አለባቸው ሲሉ ላንትራቶቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X